Genesis 36:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም ደቂ ኦሆሊባማ ጓል ኣና ጓል ጽብዖን ሰበይቲ ኤሳው እዮም። ንኤሳው ኢዩስን ንያኣለምን ቆራሕን ድማ ወለደት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሴቤጎን ልጅ የሐና ልጅ የዔሳው ሚስት የኤሌባማ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ለዔሳውም ዮሔልን፥ ዩጉሜልን፥ ቆሬን ወለደች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የፅብዖን ልጅ የዓና ልጅ የዔሳው ሚስት የአህሊባማ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ለዔሳውም የዑስን፥ የዕላማን፥ ቆሬን ወለደች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የፅብዖን ልጅ የዓና ልጅ የኦሆሊባማ፥ የዔሳው ሚስት፥ ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ለዔሳውም የዑሽ፥ ያዕላምና፥ ቆሬን ወለደች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጽባኦና ናአይ አን የሌዳ ኦሆሊባማ አቱማ ናናይ ሀዋንታ፤ እዛ ኤሳዉ ያኡሻ፥ ያእላማነ ቆራሀ የላዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'ibaa'oona na'ay Aani yeleedda Oholiibaama attuma naanay hawantta; iza Eesaw Ya'uusha, Yaa'ilaamanne K'oraaha yelaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xiba7oones naaza naa Aanay yelida Oholibaami attuma nayti hayta; iza Eesawes Ya7uushe, Ya7ilaamenne Qoore yeladus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጺባኦኔስ ናዛ ና ኣናይ ዬሊዳ ኦሆሊባሚ ኣቱማ ናይቲ ሃይታ፤ ኢዛ ኤሳዌስ ያኡሼ፥ ያኢላሜኔ ቆሬ ዬላዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፅባኦና ናአይ አን የልዳ ኦሆልባማ አደ ናይት ሀይሳታ፤ ኤንትካ የኡሳ፥ ያእላማነ ቆረ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xiba7oona na7ay Ani yelida Oholbaama adde nayti haysata; Entika Ye7usa, Ya7ilamanne Qore. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የፅብዖን የልጅ ልጅ፣ የዓና ልጅ የዔሳው ሚስት አህሊባማ ለዔሳው የወለደቻቸው ልጆች፦ የዑስ፣ የዕላማና ቆሬ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዐና ልጅና የጺባዖን የልጅ ልጅ የነበረችው ኦሆሊባማ ለዔሳው የወለደቻቸው ልጆች፥ የዑሽ፥ ያዕላምና ቆሬ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ኣህሊባማ ጓል ዓና ወዲ ፂብዖን ሰበይቲ ኤሳው፦ የዑስ፥ የዕላማ፥ ቆሬ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ኦሆሊባማ ሰበይቲ ኤሳው ጓል ዓና ጓል ጺብዖን ድማ እዚኣቶም እዮም፡ ንሳ ንኤሳው የዑሽን ያዕላማን ቆራሕን ወለደትሉ። |