Genesis 36:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም ደቂ ረሁኤል እዮም። ናሃትን ሰራቅን፡ ሻማን ሚሳን፤ እዚኣቶም ደቂ ባሽማት ሰበይቲ ኤሳው እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የዔሳው ልጅ የራጉኤል ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ናሖት፥ ዛራ፥ ሲም፥ ሞዛህ፤ እነዚህም የዔሳው ሚስት የቤሴሞት ልጆች ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የራጉኤልም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ናሖት፥ ዛራ፥ ሣማ፥ ሚዛህ፤ እነዚህም የዔሳው ሚስት የቤሴሞት ልጆች ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የረዑኤል ልጆች እነዚህ ናቸው፦ ናሐት፥ ዘራሕ፥ ሻማና ሚዛ፤ እነዚህም የዔሳው ሚስት ባሴማት ልጆች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ራኡኤላ አቱማ ናናይ ናሃታ፥ ዛራሀ፥ ሻማነ ሚዛ፤ ሀዋንቱ ኤሳ ማቻት ባሰማት ናኣ ናና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ra'u'eela attuma naanay Nahaata, Zaraaha, Shammanne Miizaa; hawanttu Eesaa machchatti Baasemaati na'aa naanaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Era7u7eele attuma nayti Nahaate, Zaraahe, Shammahanne Miizahe; hayti Eesawe machchiyo Baasemaatis naa nayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤራኡኤሌ ኣቱማ ናይቲ ናሃቴ፥ ዛራሄ፥ ሻማሃኔ ሚዛሄ፤ ሃይቲ ኤሳዌ ማቺዮ ባሴማቲስ ና ናይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ራጉኤላ አደ ናይት ናሃታ፥ ዛራ፥ ሻማነ ሚዛ። ሀይሳቲ ኤሳዌ ማቸ ባሰማት ናአ ናይታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ragu7eela adde nayti Nahaata, Zara, Shamanne Miiza. Haysati Eesawe mache Basemaati na7a nayta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የራጉኤል ልጆች፦ ናሖት፣ ዛራ፣ ሣማና ሚዛህ፤ እነዚህ ደግሞ የዔሳው ሚስት የቤሴሞት የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የረዑኤል ልጆች፦ ናሐት፥ ዘራሕ፥ ሻማና ሚዛ ናቸው፤ እነዚህም ዔሳው ባሴማት ከምትባለው ሚስቱ የወለዳቸው የልጅ ልጆች ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ራጉኤል ከዓ፦ ናሖት፥ ዛራ፥ ሳማ፥ ሚዛህ እዮም። እዚኣቶም ካብ ቤሴሞት ሰበይቲ ኤሳው ዝተወለዱ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ራጉኤል ድማ እዚኣቶም እዮም፡ ናሕትን ዜራሕን ሻማን ሚዛን፡ እዚኣቶም ደቂ ባስማት ሰበይቲ ኤሳው ነበሩ። |