Genesis 35:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ጺልፓ፡ ባርያ ልያ ድማ። ጋድን ኣሸርን፥ እዚኣቶም እቶም ኣብ ጶዳን-ኣራም እተወልዱሉ ደቂ ያእቆብ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የልያ አገ​ል​ጋይ የዘ​ለፋ ልጆ​ችም፤ ጋድ፥ አሴር፤ እነ​ዚህ በሁ​ለቱ ወን​ዞች መካ​ከል በሶ​ርያ የተ​ወ​ለ​ዱ​ለት የያ​ዕ​ቆብ ልጆች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የልያ ባሪያ የዘለፋ ልጆችም፤ ጋድ፥ አሴር፤ እነዚህ በሁለቱ ወንዞች መካከል በሶርያ የተወለዱለት የያዕቆብ ልጆች ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የልያ ባርያ የዚልፋ ልጆችም፥ ጋድ፥ አሴር ናቸው። እነዚህ በፓዳን-ኣሪም በሶርያ የተወለዱለት የያዕቆብ ልጆች ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ልያ ዳንጋጽራት ዝልፕ አቱማ ናናይ ጋዳነ አሴራ። ሀዋንቱ ማስጰጾምያን ያቆባዉ የለቴዳ አ አቱማ ናና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Liya danggaas'iratti Zilppi attuma naanay Gaadanne Aaseera. Hawanttu Masp'p'es'oomiyaan Yaak'oobaw yeletteedda Aa attuma naanaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Liya osanchcha Zilfi attuma nayti Gaadenne Aaseere. Hayti Masophexoomyan Yaaqoobes yelettida iza attuma nayta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሊያ ኦሳንቻ ዚልፊ ኣቱማ ናይቲ ጋዴኔ ኣሴሬ። ሃይቲ ማሶጴጾምያን ያቆቤስ ዬሌቲዳ ኢዛ ኣቱማ ናይታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ልያ አይለ ዛላፋ አደ ናይት ጋደነ አሴራ። ሀ ናይት ያይቆባስ ማሰጰፆመን የለትዳ አደ ናይታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Liya aylle Zalafa adde nayti Gaadenne Aseera. Ha nayti Yayqoobas Masephexoomen yeletida adde nayta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የልያ አገልጋይ የዘለፋ ልጆች፦ ጋድ፣ አሴር ናቸው። እነዚህ ያዕቆብ በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ሳለ የተወለዱለት ወንዶች ልጆች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የልያ አገልጋይ የነበረችው የዚልፋ ልጆች ጋድና አሴር ናቸው። እነዚህ ወንዶች ልጆች ያዕቆብ በመስጴጦምያ ሳለ የተወለዱለት ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ እታ ኣገልጋሊት ልያ ዘለፋ፦ ጋድ፥ ኣሴር። እዚኣቶም ኣብ ማእኸል ክልተ ሩባታት ዝተወለዱ ደቂ ያእቆብ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ያእቆብ ድማ ናብ ኣቡኡ ይስሃቅ ናብ መምሬ ኣብ ቅርያትኣርባዕ መጸ። ንሳ እታ ኣብርሃምን ይስሃቅን ተሰዲዶምዋ ዝነበሮ ኬብሮን እያ።