Genesis 35:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ያእቆብ ነቲ ኣምላኽ እተዛረቦ ቦታ ቤት-ኤል ኢሉ ሰመዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያዕ​ቆ​ብም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእ​ርሱ ጋር የተ​ነ​ጋ​ገ​ረ​በ​ትን ያን ቦታ “ቤቴል” ብሎ ጠራው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያዕቆብም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የተነጋገረበትን ያን ቦታ ቤቴል ብሎ ጠራው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያዕቆብም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የተነጋገረበትን ያን ቦታ ቤቴል ብሎ ጠራው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቆብ ጾሳይ ባረናና ሃሳዬዳ ሳኣ “ቤቴለ” ጊደ ሱንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaak'oobi S'oossay barenana haasayeedda sa'aa «Beeteele» giide suntseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yaaqoobey Xoossi banara haasayda sohoza, «Beetele» gi sunththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ያቆቤይ ጾሲ ባናራ ሃሳይዳ ሶሆዛ፥ «ቤቴሌ» ጊ ሱንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያይቆብ ፆሳይ እያራ ኦደትዳ በሳ “ቤተለ” ግድ ሱንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yayqoobi Xoossay iyara odetida bessa “Beetele” gidi sunthis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያዕቆብም፣ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ከእርሱ ጋር የተነጋገረበትን ስፍራ ቤቴል ብሎ ጠራው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የተነጋገረበትን ይህንኑ ስፍራ “ቤትኤል” ብሎ ጠራው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ያእቆብ ከዓ ነታ እግዚኣብሄር ምስኡ ዝተዘራረበላ ቦታ፥ ቤቴል ኢሉ ስም ኣውፅአላ።
Amharic Tigrinya 2011 ያእቆብ ከኣ ነታ ኣምላኽ ኣብኣ ምስኡ እተዛረበላ ቦታ ስማ ቤትኤል ኣውጽኣላ።