Genesis 34:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሃሞር ድማ ተዛረቦም፡ ነፍሲ ሴኬም ወደይ ንጓልኩም ትናፍቕ ኣላ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤሞርም እንዲህ ብሎ ነገራቸው፥ “ልጄ ሴኬም ልጃችሁን ወዶአታልና ሚስት እንድትሆነው እርስዋን ስጡት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤሞርም እንዲህ ብሎ ነገራቸው። ልጄ ሴኬም በልጃችሁ ፍቅር ልቡ ተነድፎአልና ሚስት እንድትሆነው እባካችሁ እርስዋን ስጡት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሐሞርም እንዲህ ብሎ ነገራቸው፥ “ልጄ ሴኬም በልጃችሁ ፍቅር ነፍሱ ተወስዳለችና ሚስት እንድትሆነው እባካችሁ እርሷን ስጡት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ሀሞር ኡንቱንታ፥ “ታ ናአይ ሸኬመ ህንተንቱ ናትዉ ዳርስ ዳጋሜዳ፤ ሀያና እዞ አዉ ማቼተዉ እሜርክቴ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Hamoori unttuntta, «Ta na'ay Shekeeme hinttenttu naattiw darssi dagammeedda; hayyanaa izo aw machchetetsaw immeerikkitee! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Emoorey isttas, «Ta naa Seekeemey intte nayo diina daro siiqiza gishshas hayyana izo izas machcho immerketii! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኤሞሬይ ኢስታስ፥ «ታ ና ሴኬሜይ ኢንቴ ናዮ ዲና ዳሮ ሲቂዛ ጊሻስ ሃያና ኢዞ ኢዛስ ማቾ ኢሜርኬቲ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ሀሞር ኤንታኮ፥ “ታ ናአይ ሴከም ህንተ ናኤስ ዳሮ ምሸቴስ፥ ሀያና እዮ እያዉ ማቾ እመርከት። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Hamoori entako, “Ta na7ay Seekemi hinte na7ees daro mishetees, hayyana iyo iyaw macho immerketi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኤሞር ግን እንዲህ አላቸው፤ “ልጄ ሴኬም ልቡ በልጃችሁ ፍቅር ተነድፏል፤ እባካችሁ እንዲያገባት ፍቀዱለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሐሞር ግን እንዲህ አላቸው፤ “ልጄ ሴኬም ልጃችሁን በጣም ወዶአታል፤ ስለዚህ እንዲያገባት ፍቀዱለት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤሞር ድማ “ወደይ ሴኬም ብፍቕሪ ጓልኩም ልቡ ተማሪኹ እዩ እሞ፥ በይዛኻትኩም ሰበይቱ ኽትከውን ሃብዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓሞር ድማ፡ ነፍሲ ወደይ ሴኬም ምስ ጋልኩም ተጣቢቓ እያ እሞ፡ በጃኹም ሰበይቱ ኽትከውን ሀብዎ። |