Genesis 34:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ያእቆብ ድማ ንስምኦንን ሌዊን፡ ኣብ መንጎ ነበርቲ እታ ምድሪ፡ ኣብ ከነኣናውያንን ፌሪዛውያንን ክትጨኑኒ ኣሸቢርኩምኒ፡ በሎም። ብቑጽሪ ሒደት እየ፣ ኣንጻረይ ተኣኪቦም ክቐትሉኒ እዮም፤ ኣነን ቤተይን ድማ ክጠፍእ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያዕ​ቆ​ብም ስም​ዖ​ን​ንና ሌዊን እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ክፉ አደ​ረ​ጋ​ች​ሁ​ብኝ፤ በዚች ሀገር በሚ​ኖሩ በከ​ነ​ዓ​ና​ው​ያ​ንና በፌ​ር​ዜ​ዎ​ና​ው​ያን ሰዎች ዘንድ አስ​ጠ​ላ​ች​ሁኝ። እኔ በቍ​ጥር ጥቂት ነኝ፤ እነ​ርሱ በእኔ ላይ ይሰ​በ​ሰ​ቡና ይወ​ጉ​ኛል፤ እኔና ቤቴም እን​ጠ​ፋ​ለን።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያዕቆብም ሌዊንና ስሞዖንን እንዲህ አለ። በዚች አገር በሚኖሩ በከነዓናውያንና በፌርዛውያን ሰዎች የተጠላሁ ታደርጉኝ ዘንድ እኔን አስጨነቃችሁኝ፤ እኔ በቍጥር ጥቂት ነኝ፤ እነርሱ በእኔ ላይ ይሰበሰቡና ይመቱኛል፤ እኔም ከወገኔ ጋር እጠፋለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያዕቆብም ሌዊንና ስሞዖንን እንዲህ አለ፦ “በዚች አገር በሚኖሩ በከነዓናውያንና በፌርዛውያን ሰዎች የተጠላሁ ታደርጉኝ ዘንድ እኔን አስጨነቃችሁኝ፥ እኔ በቍጥር ጥቂት ነኝ፥ እነርሱ በእኔ ላይ ይሰበሰቡና ይመቱኛል፥ እኔም ከወገኔ ጋር እጠፋለሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቆብ ስሞናነ ሌዊያ፥ “ህንተንቱ ታ ቦላ መቱዋ አህ ክቼድታ፤ ሀ ጋድያን ደእያ ካናናቱነ ፓርዘቱ ታና እጻናዋንታ፤ ኑን ፓይዱዋን ጉ፤ ኡንቱንቱ እትፐ ግዲደ ታ ቦላ ደንዶፐ፥ ታንነ ታ ሶ አሳይ ያና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaak'oobi Simoonanne Leewiyaa, «Hinttenttu ta bolla metuwaa ahi kichcheedditta; ha gadiyaan de'iyaa Kanaanatuunne Parzzetuu taana is's'anawantta; nuuni payduwaan guutsa; unttunttu ittippe gidiide ta bolla denddooppe, taaninne ta soo Asay d'ayana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yaaqoobey Simoonanne Lewe, «Intte ta bolla meto ehichchideta; ha biittan diza Kanaanetinne Paarizeti tana ixxana; nuni qoodan guuththa; istti issife gididi ta bolla worajjiko taninne taso asay dhayana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ያቆቤይ ሲሞናኔ ሌዌ፥ «ኢንቴ ታ ቦላ ሜቶ ኤሂቺዴታ፤ ሃ ቢታን ዲዛ ካናኔቲኔ ፓሪዜቲ ታና ኢጻና፤ ኑኒ ቆዳን ጉ፤ ኢስቲ ኢሲፌ ጊዲዲ ታ ቦላ ዎራጂኮ ታኒኔ ታሶ ኣሳይ ያና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያይቆብ ስሞናነ ሌወ፥ “ህንተ ታ ቦላ ግታ መቶ ኤህደታ። ሀ ቢታን ደእያ ካናነትነ ፓርዘት ታና እፃና። ኑኒ ታይቦን ጉ፥ ኤንቲ እስፈ ግድድ ታ ቦላ ደንድኮ፥ ታንነ ታ ሶ አሳይ ያና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yayqoobi Simoonanne Leewe, “Hinte ta bolla gita meto ehideta. Ha biittan de7iya Kanaanetinne Parzeti tana ixana. Nuuni taybon guutha, enti issife gididi ta bolla dendiko, taaninne ta soo asay dhayana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያዕቆብም ስምዖንና ሌዊን እንዲህ አላቸው፤ “በዚህ አገር በሚኖሩት በከነዓናውያንና በፌርዛውያን ዘንድ እንደ ጥንብ አስቈጠራችሁኝ፤ ጭንቀትም እንዲደርስብኝ አድርጋችኋል። እኛ በቍጥር አነስተኞች ነን፤ ተባብረው ቢነሡብኝና ቢያጠቁኝ እኔና ቤተ ሰቤ መጥፋታችን አይደለምን?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብ ስምዖንንና ሌዊን እንዲህ አላቸው፤ “በእኔ ላይ ከባድ ችግር አመጣችሁብኝ፤ እነሆ በዚህ ድርጊት የተነሣ በዚህች ምድር የሚኖሩ ከነዓናውያንና ፈሪዛውያን ይጠሉኛል፤ እኛ በቊጥር አነስተኞች ነን፤ እነርሱ ተባብረው ቢያጠቁን እኔና ቤተሰቤ እንጠፋለን።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ያእቆብ ከዓ ንስምኦንን ንሌዊን “በዞም ኣብዛ ሃገር ዝነብሩ ከነዓናውያንን ፈሪዛውያንን ከም ዝፅላእ ብምግባርኩም ኣጨነቕኩምለይ። ኣነ ብቝፅሪ ውሑድ እየ፤ ንሳቶም ተኣኪቦም እንተ ወግኡኒ ኸዓ ኣነን ቤተይን ክንጠፍእ ኢና” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ያእቆብ ከኣ ንስምኦንን ንሌውን፡ ኣብ መንጎ እዞም ኣብዛ ሃገር ዚነብሩ፡ ኣብ መንጎ ኸነኣናውያንን ፈረዛውያንን ንኽፉእ ጨና ብምግባርኩም ኣጨኒቕኩምኒ። ኣነ ብቑጽሪ ሒደት እየ፡ ንሳቶም ከኣ ተኣኪቦም ይቐትሉኒ፡ ኣነን ቤተይን ድና ንጠፍእ በሎም።