Genesis 34:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ሰብኡት ካባና ነፍሲ ወከፍ ከምቲ እተገዝረ እንተ ተገዚሩ፡ በዚ ጥራይ እዮም ሓደ ህዝቢ ኪዀኑ ምሳና ኪነብሩ ዚሰማምዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱ እንደ እኛ ይሆኑ ዘንድ በዚህ ብቻ እንምሰላቸው። አንድ ወገንም እንሁን፤ እነርሱ እንደሚገርዙ ወንዶቻችንን ሁሉ እንገርዛለን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን አንድ ሕዝብ ሆነን ከእኛ ጋር ይቀመጡ ዘንድ በዚህ ነገር ብቻ እሺ ይሉናል፤ እነርሱ እንደ ተገረዙ ወንዶቻችንን ሁሉ ብንገርዝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን አንድ ሕዝብ ሆነን ከእኛ ጋር ይቀመጡ ዘንድ በዚህ ነገር ብቻ እሺ ይሉናል፥ እርሱም እነርሱ እንደ ተገረዙ ወንዶቻችንን ሁሉ ብንገርዝ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ኑናና ኡንቱንቱ እት አሳዳን ደአናዉ ኑን እትባ ማየታናዉ ኮሼ፤ ሄዌነ፥ ኡንቱንቱ ቃጻረቴዳዋዳን ኑ አቱማ አሳይ ኡባይ ቃጻረታናዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin nuunana unttunttu itti asaadan de'anaw nuuni ittibaa mayettanaw koshshee; hewenne, unttunttu k'as's'aretteeddawaadan nu attuma Asay ubbay k'as's'arettanawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin nunara istti issi asa mala de7anaas nuni issi miish ooththanaas koshshees; hessika istti qaxxarettida mala nu attuma asay wuri qaxxarettiko hanana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኑናራ ኢስቲ ኢሲ ኣሳ ማላ ዴኣናስ ኑኒ ኢሲ ሚሽ ኦናስ ኮሼስ፤ ሄሲካ ኢስቲ ቃጻሬቲዳ ማላ ኑ ኣቱማ ኣሳይ ዉሪ ቃጻሬቲኮ ሃናና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ኑራ ኤንቲ እስ አሳዳ ደአናዉ ኑኒ እስባ ኤሮ ጋናዉ ኮሼስ። ሄስካ፥ ኤንቲ ቃፃረትዳይሳዳ ኑ አደ አሳ ኡባይ ቃፃረታናይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin nuura enti issi asada de7anaw nuuni issiba ero gaanaw koshshees. Hessika, enti qaxaretidaysada nu adde asa ubbay qaxaretanaysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሆኖም ሰዎቹ ከእኛ ጋር እንደ አንድ ሕዝብ ሆነው አብረውን ለመኖር ፈቃደኞች የሚሆኑት፣ የእኛ ወንዶች እንደ እነርሱ የተገረዙ እንደ ሆነ ብቻ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሆኖም እነዚህ ሰዎች አብረውን ለመኖርና ከእኛም ጋር አንድ ሕዝብ ለመሆን ፈቃደኞች የሚሆኑት ወንዶች የሆንን ሁሉ እንደ እነርሱ ለመገረዝ የተስማማን እንደ ሆነ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዞም ሰባት እዚኣቶም ግና ምሳና ዝቕመጡ፥ ምሳና ድማ ሓደ ህዝቢ ክኾኑ ሕራይ ዝብሉና፥ ከምቲ ንሳቶም ግሩዛት ዝኾኑ፥ ንሕናውን ኵሉ ተባዕታይና እንተ ተገረዘ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዞ ሰባት እዚኣቶም ግና ምሳና ኪቕመጡ፡ ምሳና ሓደ ህዝቢ ኪኾኑ ድማ በዚ ጥራይ ሕራይ የብሉና፡ ንሳቶም ግዙራት ከም ዝኾኑ፡ ኩሉ ተባዕታይና ኽግዘር። |