Genesis 34:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዞም ሰባት እዚኣቶም ምሳና ፈተውቲ ሰላም እዮም። ስለዚ ኣብታ ምድሪ ይነብሩን ይነግዱን፤ እታ ምድሪ፡ እንሆ፡ ንዓታቶም እትኣኽላ ዓባይ እያ፤ ኣዋልዶም ኣንስቲ ጌርና ንውሰድ፡ ኣዋልድና ድማ ንሃቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እነዚህ ሰዎች በእኛ ዘንድ የሰላም ሰዎች ናቸው፤ በምድራችን ይቀመጡ፤ ይነግዱባትም፤ እነሆም፥ ምድሪቱ ሰፊ ናት፤ ሴቶች ልጆቻቸውን ለሚስትነት እንውሰድ፤ ለእነርሱም ሴቶች ልጆቻችንን እንስጥ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህ ሰዎች በእኛ ዘንድ የሰላም ሰዎች ናቸው፤ በምድራችን ይቀመጡ፥ ይነግዱባትም፥ እነሆም ምድሪቱ ሰፊ ናት፤ ሴቶች ልጆቻቸውን እንውሰድ፥ ለእነርሱም ሴቶች ልጆቻችንን እንስጥ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እነዚህ ሰዎች በእኛ ዘንድ የሰላም ሰዎች ናቸው፥ በምድራችን ይቀመጡ፥ ይነግዱባትም፥ እነሆም ምድሪቱ ሰፊ ናት፥ ሴቶች ልጆቻቸውን እንውሰድ፥ ለእነርሱም ሴቶች ልጆቻችንን እንስጥ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀ አሳቱ ኑናና ስጋ፤ ኡንቱንቱ ኑ ቢታን ደኢኖነ ዛልኢኖ፤ ቢታይ ሎይ አካ። ኡንቱንቱ ማጫ ናናካ ኑን አካና፤ ኡንቱንቱካ ኑ ማጫ ናና አካና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ha asatuu nuunana siga; unttunttu nu biittan de'iinonne zal"iino; biittay loytsi aaka. Unttunttu mac'c'a naanaakka nuuni akkana; unttunttukka nu mac'c'a naanaa akkana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ha asati nunara siga; istti nu biittan dettonne zal7etto; nu derey keehi aaho; istta macca nayta nuni ekkana; isttika nu macca nayta ekketto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃ ኣሳቲ ኑናራ ሲጋ፤ ኢስቲ ኑ ቢታን ዴቶኔ ዛልኤቶ፤ ኑ ዴሬይ ኬሂ ኣሆ፤ ኢስታ ማጫ ናይታ ኑኒ ኤካና፤ ኢስቲካ ኑ ማጫ ናይታ ኤኬቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሀ አሳት ኑራ ስጋ ደኦሶና። ቢታይ ዳሮ ዳልጋ ግድያ ግሾ ኤንቲ ሀ ቢታን ጎዮ ዛልኦ። ኤንታ ማጫ ናይታካ ኑኒ ኤካና፥ ኤንትካ ኑ ማጫ ናይታ ኤኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ha asati nuura siga de7oosona. Biittay daro dalga gidiya gisho enti ha biittan goyo zal7o. Enta macca naytaka nuuni ekana, entika nu macca nayta ekona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህም አሏቸው፤ “እነዚህ ሰዎች ወዳጆቻችን ናቸው፤ በአገራችን እንዲኖሩ፣ ተዘዋውረውም እንዲነግዱ እንፍቀድላቸው፤ ምድሪቱ እንደሆን ለእኛም ለእነርሱም ትበቃለች። ሴቶች ልጆቻቸውን እናገባለን፤ እነርሱም የእኛን ሴቶች ያገባሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እነዚህ ሰዎች ከእኛ ጋር የሚኖሩት በሰላም ነው፤ በምድሪቱ ላይ አብረውን ይቀመጡ፤ በነጻም ይዘዋወሩባት፤ እነሆ፥ ምድሪቱ ለእኛም ለእነርሱም ትበቃናለች፤ የእነርሱን ሴቶች ልጆች እናግባ፤ የእኛንም ሴቶች ልጆች እንዳርላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እዞም ሰባት እዚኣቶም ምሳና ብሰላም እዮም ዝነብሩ፤ እዛ ምድሪ ድማ እኒሃ፥ ንኣኣቶም እትኣክል ገፋሕ እያ እሞ፥ ኣብዛ ምድሪ ይቀመጡን ይንገዱን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዞም ሰባት እዚኦም ምሳና ሰብ ሰላም እዮም፡ እዛ ምድሪ ደኣ እንሃ፡ ንኣታቶም እትኣክል ገፋሕ እያ እሞ፡ ኣብዛ ምድሪ ይቀመጡን ይንገዱላን። ኣዋልዶም ንኣና ኣንስቲ ንወስድ፡ ኣዋልድና ድማ ንኣታቶም ንህቦም። |