Genesis 34:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ያእቆብ ድማ ንሴኬምን ኣቦኡ ሃሞርን ብሓሶት መለሱሎም፡ ንሓብቶም ዲና ስለ ዘርከሳ ድማ ከምዚ በሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የያዕቆብም ልጆች ለሴኬምና ለአባቱ ለኤሞር በተንኰል መለሱ፤ እኅታቸውን ዲናን አስነውሮአታልና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የያዕቆብም ልጆች ለሴኬምና ለአባቱ ለኤሞር በተንኰል መለሱ፥ እኅታቸውን ዲናን አርክሶአታልና፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የያዕቆብም ልጆች፥ እኅታቸውን ዲናን አርክሶአታልና፥ ለሴኬምና ለአባቱ ለኤሞር በተንኰል መለሱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረንቱ ምቻቶ ዲኖ ሸኬመ ቱንሴዳ ድራዉ፥ ያቆባ አቱማ ናናይ ሸኬማዉነ አ አዉዋ ሀሞራዉ ዎርዱዋ ኦዴድኖ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Barenttu michchato Diino Shekeeme tunisseedda diraw, Yaak'ooba attuma naanay Shekeemawunne Aa aawuwaa Hamooraw wordduwaa odeeddino; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ba michcheyo Diina Seekeemey tunisida gishshas Yaaqoobe attuma nayti Seekeemessinne iza aawa Emoores wordo yootida; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባ ሚቼዮ ዲና ሴኬሜይ ቱኒሲዳ ጊሻስ ያቆቤ ኣቱማ ናይቲ ሴኬሜሲኔ ኢዛ ኣዋ ኤሞሬስ ዎርዶ ዮቲዳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባንታ ምችዉ ዲና ሴከም ቱንስዳ ግሾ፥ ያይቆባ አደ ናይት ሴከማስነ እያ አዋ ሀሞራስ ዎርዶትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Banta michiw Diina Seekemi tunisida gisho, Yayqooba adde nayti Seekemasinne iya aawa Hamooras wordotidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የያዕቆብ ወንዶች ልጆችም፣ በእኅታቸው በዲና ላይ ስለ ተፈጸመው ነውር፣ የሆዳቸውን በሆዳቸው ይዘው፣ ለሴኬምና ለአባቱ ለኤሞር መልስ ሰጡ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሴኬም እኅታቸውን ዲናን አስነውሮ ስለ ነበር የያዕቆብ ልጆች ለእርሱና ለአባቱ ለሐሞር በተንኰል እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ያእቆብ ከዓ ሴኬም ንሓፍቶም ዲና ስለ ዘነወራ፥ ንእኡን ነቦኡ ኤሞርን ብተንኰል መለሱሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ያእቆብ ከኣ፡ ንሓብቶም ዲና ስለ ዘነወራ ንሴኬም ነቦኡ ሓሞርን መሊሶም ብተንኮል ተዛረብዎም፡ |