Genesis 33:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣዒንቱ ኣልዒሉ ድማ ነተን ኣንስትን ነቶም ቈልዑን ረኣየ። ከምዚ ድማ በለ፦ እዚ ምሳኻ መን እዩ፧ ንሱ ድማ፡ እቶም ኣምላኽ ብጸጋ ንባርያኻ ዝሃቦም ውሉድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዔሳውም ዐይኑን አነሣና ሴቶችንና ልጆችን አየ፤ እንዲህም አለ፥ “እነዚህ ምኖችህ ናቸው?” እርሱም፥ “እግዚአብሔር ለእኔ ለአገልጋይህ የሰጠኝ ልጆች ናቸው” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዓይኑንም አነሣና ሴቶችንና ልጆችን አየ፥ እንዲህም አለ። እነዚህ ምኖችህ ናቸው? እርሱም። እግዚአብሔር ለእኔ ለባሪያህ የሰጠኝ ልጆች ናቸው አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዓይኑን አንስቶም ሴቶችንና ልጆችን ባየ ጊዜ፥ “እነዚህ ምኖችህ ናቸው?” አለ። እርሱም፦ “እግዚአብሔር ለእኔ ለአገልጋይህ የሰጠኝ ልጆች ናቸው” አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና ኤሳይ ቁ ግ ጼሊደ፥ ማቻቱዋነ ናና በኤዳ፤ እ፥ “ሀ ኔናና ደእያዋንቱ ኦኔ?” ያጊደ ኦቼዳ። ያቆብ፥ “ኡንቱንቱ ጾሳይ ነ ቆማዉ ኬካተን እሜዳ ናና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina Eesay d'ok'k'u gi s'eelliide, machatuwaanne naanaa be'eedda; I, «Ha neenana de'iyaawanttu oonee?» yaagiide oochcheedda. Yaak'oobi, «Unttunttu S'oossay ne k'oomaw keekatetsaan immeedda naanaa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Eesawey dhoqqu gi xeellidi maccassatanne nayta be7idi, «Ha nenara dizayti oonanttee?» gi oychchides. Yaaqoobey izas, «Hayti Xoossi ne aylles taas ba kiyateththan immida nayta» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኤሳዌይ ቁ ጊ ጼሊዲ ማጫሳታኔ ናይታ ቤኢዲ፥ «ሃ ኔናራ ዲዛይቲ ኦናንቴ?» ጊ ኦይቺዴስ። ያቆቤይ ኢዛስ፥ «ሃይቲ ጾሲ ኔ ኣይሌስ ታስ ባ ኪያቴን ኢሚዳ ናይታ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤሳዌይ ቁ ግድ ፄልድ ማጫሳታነ ናይታ በእድ፥ “ሀ ኔራ ደኤይሳት ኦናንቴ?” ያግድ ኦይችስ። ያይቆብ፥ “ታ ጎዳዉ፥ ሀይሳቲ ፆሳይ ነ አይልያስ ባ ኬሀተን እምዳ ናይታ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Eesawey dhoqu gidi xeellidi maccasatanne nayta be7idi, “Ha neera de7eysati oonantee?” yaagidi oychis. Yayqoobi, “Ta godaw, haysati Xoossay ne aylliyas ba keehatethan immida nayta” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ዔሳው ቀና ብሎ ሲመለከት ሴቶቹንና ልጆቹን አየ፤ እርሱም፣ “እነዚህ አብረውህ ያሉት እነማን ናቸው?” ብሎ ጠየቀው። ያዕቆብም መልሶ፣ “እነዚህማ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) በቸርነቱ ለእኔ ለአገልጋይህ የሰጠኝ ልጆች ናቸው” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዔሳው በዙሪያው ተመልክቶ ሴቶቹንና ልጆቹን ባየ ጊዜ “እነዚህ ሁሉ ከአንተ ጋር ያሉ ሰዎች የማን ናቸው?” አለ። ያዕቆብም “ጌታዬ ሆይ፥ እነዚህ እግዚአብሔር በቸርነቱ የሰጠኝ ልጆች ናቸው” ሲል መለሰ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤሳው ዓይኑ ኣልዓለሞ ኣንስትን ቈልዑን ምስ ረአየ፥ “እዞም ምሳኻ ዘለዉ ደኣ እንታዎት እዮም?” ኢሉ ጠየቖ። ያእቆብ ድማ፥ “እዚኣቶም ንኣይ ንኣገልጋሊኻ እግዚኣብሄር ብልግስናኡ ዝሃበኒ ውሉድ እዮም” ኢሉ መለሰሉ። |