Genesis 33:3 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ቅድሚኦም ሓሊፉ ድማ ናብ ሓዉ ክሳዕ ዚቐርብ ሾብዓተ ሳዕ ሰገደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም በፊ​ታ​ቸው አለፈ፤ ወደ ወን​ድሙ ወደ ዔሳ​ውም እስ​ኪ​ደ​ርስ ድረስ ወደ ምድር ሰባት ጊዜ ሰገደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም በፊታቸው አለፈ፤ ወደ ወንድሙም እስኪደርስ ድረስ ወደ ምድር ሰባት ጊዜ ሰገደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም ከፊታቸው ቀደመ፥ ወደ ወንድሙም እስኪደርስ ድረስ ወደ ምድር ሰባት ጊዜ ሰገደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን እ ባረ ሁጲያዉ ስንዉ አደ፥ ባረ እሻኮ ማቲደ፥ ሳኣ ጋክ ጋኪደ ላፑን ካላ ጎይኔዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin I bare huup'iyaw sintsaw aad'd'iide, bare ishaakko matiidde, sa'aa gakki gakkiide laappun kaala goynneedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin izi ba baggara ubbaafe sinththe aadhdhidi ba ishaakko matida wode laappunto ziggides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኢዚ ባ ባጋራ ኡባፌ ሲን ኣዲ ባ ኢሻኮ ማቲዳ ዎዴ ላፑንቶ ዚጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን እ ባዉ ስን አድ ባ እሻኮ ማትሸ ሳአ ጋክ ጋክ ላፑንቶሆ ዝግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin I baw sinthe aadhidi ba ishaako matishe sa7a gaki gaki laapuntoho ziggis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱ ራሱም ቀድሟቸው ሄደ፤ ወንድሙም ዘንድ እስኪደርስ ድረስ ሰባት ጊዜ ወደ መሬት ለጥ ብሎ እጅ ነሣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብ ከሁሉ ቀድሞ ተጓዘ፤ ወደ ወንድሙ ወደ ዔሳው ሲቀርብ ወደ መሬት በመጐንበስ ሰባት ጊዜ እጅ ነሣ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ያእቆብ ከዓ ቕድሚኦም ሓሊፉ፥ ናብ ሓዉ ኤሳው ክሳዕ ዝበፅሕ ሸውዓተ ሻዕ ናብ ምድሪ ሰገደ።