Genesis 33:17 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ያእቆብ ድማ ናብ ሱኮት ገዓዘ፡ ገዛ ሰሪሑ ንጥሪቱ ድማ ዳስ ሰርሐ። ስለዚ ስም እቲ ቦታ ሱኮት ይበሃል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያዕቆብ ግን በሰፈሩ አደረ፤ በዚያም ለእርሱ ቤትን ሠራ፤ ለከብቶቹም ዳሶችን አደረገ፤ ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም ማኅደር ብሎ ጠራው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያዕቆብ ግን ወደ ሱኮት ሄደ፤ በዚያም ለእርሱ ቤትን ሠራ፥ ለከብቶችም ዳሶችን አደረገ፤ ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም ሱኮት ብሎ ጠራው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያዕቆብ ግን ወደ “ሱኮት” ሄደ፥ ከዚያም ለራሱ ቤትን ሠራ፥ ለከብቶቹም ዳሶችን አደረገ። ስለዚህም የዚያን ቦታ ስም “ሱኮት” ብሎ ጠራው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ያቆብ ሱኮታ ቤዳ፤ ያን ባረዉ ጎልያ ኬጼዳ፤ ባረ መሄቶካ ዳስያ ዳሴዳ። ሄዋ ድራዉ ሄ ሳኣ ሱኮታ ጊደ ሱንዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Yaak'oobi Sukkoota beedda; yan barew golliyaa kees's'eedda; bare mehetookka daasiyaa daaseedda. Hewaa diraw he sa'aa Sukkoota giide suntseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Yaaqoobey Sukoote bides; heen baas keeth keexxides; ba mehetaska aqizaso giigsides; hessa gishshas he sohoza Sukoote gi sunththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ያቆቤይ ሱኮቴ ቢዴስ፤ ሄን ባስ ኬ ኬጺዴስ፤ ባ ሜሄታስካ ኣቂዛሶ ጊግሲዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ሄ ሶሆዛ ሱኮቴ ጊ ሱንዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ያይቆብ ሱኮታ ብስ። ያን ባዉ ኬ ኬፅስ፥ ባ መሄታስ ሻቃራ ሻቃርስ። ሄሳ ግሾ፥ ሄ በሳ ሱኮታ (ኩያ ዎይኮ ጋባ) ግድ ሱንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Yayqoobi Sukota bis. Yan baw keethe keexis, ba mehetas shaqara shaqaris. Hessa gisho, he bessa Sukota (Kuya woyko Gaabba) gidi sunthis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ያዕቆብ ግን ወደ ሱኮት ሄደ፤ እዚያም ለራሱ መጠለያ፣ ለከብቶቹም በረት ሠራ፤ ከዚህም የተነሣ የቦታው ስም ሱኮት ተባለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ያዕቆብ ግን ወደ ሱኮት አመራ፤ እዚያም ለራሱ ቤትና ለከብቶቹም መጠለያ ሠራ፤ ስለዚህ ያ ስፍራ ሱኮት ተባለ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ያእቆብ ግና ናብ ሱኮት ተጕዓዘ፤ ኣብኡውን ንባዕሉ ቤት ሰርሐ፤ ንጥሪቱውን ዳሳት ገበረ፤ ስለዙይ ስም እቲ ቦታ ሱኮት ተብሃለ። |