Genesis 33:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ ናባኻትኩም ዝመጸኒ በረኸተይ ውሰዱ። ኣምላኽ ምሕረት ስለ ዝገበረለይ፡ ይኣኽለኒ ስለ ዝዀነ። ንሱ ድማ ተማሕጸኖ፡ ንሱ ድማ ወሰዶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከወደድኸኝስ ይህችን ያመጣሁልህን በረከቴን ተቀበል፤ እግዚአብሔር ራርቶልኛልና፥ ለእኔም ብዙ አለኝና።” እስኪቀበለውም ድረስ ግድ አለው፤ ተቀበለውም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህችንም ያመጣሁልህን በረከቴን ተቀበል፤ እግዚአብሔር በቸርነት ሰጥቶኛልና፥ ለእኔም ብዙ አለኝና። እስኪቀበለውም ድረስ ዘበዘበው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህንም ያመጣሁልህን ስጦታዬን ተቀበል፥ እግዚአብሔርም በቸርነቱ ጎብኝቶኛልና፥ ለእኔም በቂ አለኝና።” በዚህም መልክ ግድ አለው፥ እርሱም ተቀበለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ነዉ አሄዳ ሀ እሙዋ አካ፤ አያዉ ጎፐ፥ ጾሳይ ኬኪደ እምና፥ ታዉ በሴዳ” ያጌዳ። ያቆብ ሾብያ ቶሌዳ ድራዉ፥ ኤሳይ ሄዋ አኬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani new aheedda ha imuwaa akka; ayaw gooppe, S'oossay keekiidde immina, taw besseedda» yaageedda. Yaak'oobi shoobiyaa toleedda diraw, Eesay hewaa akkeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi ba kiyateththan ubbaa kunththi taas immida gishshas koshshizaazi ubbay taas dees; ta nees immizayssa ekkarkkii» giidi Yaaqoobey minththi shoobbida gishshas Eesawey izi gidayssa ekkides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ባ ኪያቴን ኡባ ኩን ታስ ኢሚዳ ጊሻስ ኮሺዛዚ ኡባይ ታስ ዴስ፤ ታ ኔስ ኢሚዛይሳ ኤካርኪ» ጊዲ ያቆቤይ ሚን ሾቢዳ ጊሻስ ኤሳዌይ ኢዚ ጊዳይሳ ኤኪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ነዉ ኤህዳ ሀ እሞታ ኤካ። ፆሳይ ታዉ ኬህ እምዳ ግሾ ኩምስ” ያግስ። ያይቆብ ዎስድ አጎና እፅዳ ግሾ፥ ኤሳዌይ እያ እሞታ ኤክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani new ehida ha imota eka. Xoossay taw keehi immida gisho kumis” yaagis. Yayqoobi woossidi aggonna ixida gisho, Eesawey iya imota ekis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር (ኤሎሂም) በቸርነቱ አሟልቶ ስለ ሰጠኝ የሚያስፈልገኝ ሁሉ አለኝና ያቀረብሁልህን እጅ መንሻ እባክህ ተቀበለኝ” አለው። ያዕቆብ አጥብቆ ስለ ለመነው፣ ዔሳው እጅ መንሻውን ተቀበለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እባክህ ይህን ያቀረብኩልህን ስጦታ ተቀበለኝ፤ እግዚአብሔር በቸርነቱ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ሰጥቶኛል” አለ። ስጦታውን እንዲቀበለው ያዕቆብ ዔሳውን አጥብቆ ለመነው። እርሱም ተቀበለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ልግሱ ኣብዚሑለይ፥ ብዅሉውን ኣሀብቲሙኒ እዩ እሞ፥ እቲ ዝሰደድኩልካ ገፀ በረከት ተቐበል ደኣ” ኢሉ ግድን በሎ፤ ኤሳው ከዓ ተቐበሎ። |