Genesis 33:1 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ያእቆብ ኣዒንቱ ኣልዒሉ ጠመተ፡ እንሆ ድማ፡ ኤሳው ኣርባዕተ ሚእቲ ሰብኡትን ምስኡ መጺኡ። ነቶም ውሉዳት ድማ ንልያን ንራሄልን ነተን ክልተ ኣገልገልትን መቐሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያዕ​ቆ​ብም ዐይ​ኑን አነሣ፤ እነ​ሆም፥ ዔሳ​ውን ሲመጣ አየው፤ ከእ​ር​ሱም ጋር አራት መቶ ሰዎች ነበሩ፤ ልጆ​ቹ​ንም ከፍሎ ወደ ልያና ወደ ራሔል ወደ ሁለ​ቱም ዕቁ​ባ​ቶቹ አደ​ረ​ጋ​ቸው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያዕቆብም ዓይኑን አነሣ፥ እነሆም ዔሳውን ሲመጣ አየው፥ ከእርሱም ጋር አራት መቶ ሰዎች ነበሩ፤ ልጆቹንም ከፍሎ ወደ ልያና ወደ ራሔል ወደ ሁለቱም ባሪያዎች አደረጋቸው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያዕቆብም ዓይኑን አነሣ ተመለከተም፥ እነሆም ዔሳው እየመጣ ነበር፥ ከእርሱም ጋር አራት መቶ ሰዎች ነበሩ። ልጆቹንም ከፍሎ ወደ ልያና ወደ ራሔል ወደ ሁለቱም አገልጋዮች አደረጋቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቆብ ቁ ግ ጼሊደ፥ ኤሳይ ባረ ኦይዱ ጼቱ አሳና ይያዋ በኤዳ። ሄዋ ድራዉ ናና ልይዉ፥ ራሄልዉነ ላኡ ቆማቱዋኮ ሻኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaak'oobi d'ok'k'u gi s'eelliide, Eesay bare oyddu s'eetu asaana yiyaawaa be'eedda. Hewaa diraw naanaa Liyiw, Raaheeliwunne laa"u k'oomatuwaakko shaakkeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yaaqoobey dhoqqu gi xeellidi Eesawey 400 as banara ekki yizayssa be7ides; hessa gishshas nayta Liyas, Eraheelissinne nam7u aylletas shaakki shaakki immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ያቆቤይ ቁ ጊ ጼሊዲ ኤሳዌይ 400 ኣስ ባናራ ኤኪ ዪዛይሳ ቤኢዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ናይታ ሊያስ፥ ኤራሄሊሲኔ ናምኡ ኣይሌታስ ሻኪ ሻኪ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያይቆብ ቁ ግድ ፄልያ ዎደ ኤሳዌይ ባ ኦይዱ ፄቱ አሳራ የይሳ በእስ። ሄሳ ግሾ፥ ናይታ ልያስ፥ ራሄልስነ ናምኡ አይለታስ ሻክ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yayqoobi dhoqu gidi xeelliya wode Eesawey ba oyddu xeetu asaara yeysa be7is. Hessa gisho, nayta Liyas, Raheelisinne nam7u aylletas shaaki immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያዕቆብ አሻግሮ ተመለከተ፤ እነሆ ዔሳው አራት መቶ ሰዎች አስከትሎ እየመጣ ነበር። ስለዚህ ልጆቹን ለልያ፣ ለራሔልና ለሁለቱ አገልጋዮች አከፋፈላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብ ቀና ብሎ ሲመለከት፥ ዔሳው አራት መቶ ሰዎችን አስከትሎ ሲመጣ አየ፤ ያዕቆብም ልጆቹን ከልያ፥ ከራሔልና ከሁለቱ ሴቶች አገልጋዮቹ ጋር ከፋፈላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ያእቆብ ከዓ ዓይኑ ኣልዒሉ እንሆ፥ ኤሳው ኣርባዕተ ሚእቲ ሰባት ኣኸቲሉ ኽመፅእ እንተሎ ኣማዕድዩ ረአየ። ሽዑ ነቶም ደቁ፥ ኣብ ልያን ኣብ ራሄልን ኣብ ክልቲአን እተን ኣገልገልትን መቓቐሎም።