Genesis 32:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ያእቆብ ከምዚ በለ፦ ኦ ኣምላኽ ኣቦይ ኣብርሃምን ኣምላኽ ኣቦይ ይስሃቅን፣ እግዚኣብሄር፣ ናብ ሃገርካን ናብ ስድራ ቤትካን ተመለስ እሞ ጽቡቕ ክገብረልካ እየ ዝበለኒ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያዕቆብም አለ፥ “የአባቴ የአብርሃም አምላክ ሆይ፥ የአባቴ የይስሐቅ አምላክ ሆይ፥ ‘ወደ ምድርህ ወደ ተወለድህበትም ስፍራ ተመለስ፤ በጎነትንም አደርግልሃለሁ’ ያልኸኝ እግዚአብሔር ሆይ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያዕቆብም አለ። የአባቴ የአብርሃም አምላክ ሆይ፥ የአባቴም የይስሐቅ አምላክ ሆይ። ወደ ምድርህ ወደ ተወለድህበትም ስፍራ ተመለስ፥ በጎነትንም አደርግልሃለሁ ያልኸኝ እግዚአብሔር ሆይ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያዕቆብም አለ፦ “የአባቴ የአብርሃም አምላክ ሆይ፥ የአባቴም የይስሐቅ አምላክ ሆይ፥ ‘ወደ ትውልድ አገርህ ወደ ተወለድህበትም ስፍራ ተመለስ፥ በጎነትንም አደርግልሃለሁ’ ያልኸኝ ጌታ ሆይ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ያቆብ ሀዋዳን ያጊደ ዎሴዳ፤ “አቤት መና ጎዳዉ፥ ታ አዉዋ አብራሃመ ጾሳዉ፥ ታ አዉዋ ይሳቃ ጾሳዉ፥ ታና፥ ‘ነ ጋድያ፥ ነ ዳቦቱዋኮ ስማ፤ ታን ነዉ ሎኦባ ኦና’ ጌዳዎ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Yaak'oobi hawaadan yaagiide woosseedda; «Abeet Med'inaa Godaw, ta aawuwaa Abrahaame S'oossaw, ta aawuwaa Yisaak'a S'oossaw, taana, ‹Ne gadiyaa, ne dabbotuwaakko simma; taani new lo"obaa ootsana› geeddawoo, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yaaqoobey, «Abeet Xoossawu! Ta aawa Abrahaame Xoossawu, ta aawa Yisaaqa Xoossawu, tana, ‹Ne dabbotakko ne dere simma; tani nees lo7o ooththana› gidaso, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ያቆቤይ፥ «ኣቤት ጾሳዉ! ታ ኣዋ ኣብራሃሜ ጾሳዉ፥ ታ ኣዋ ዪሳቃ ጾሳዉ፥ ታና፥ ‹ኔ ዳቦታኮ ኔ ዴሬ ሲማ፤ ታኒ ኔስ ሎኦ ኦና› ጊዳሶ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ያይቆብ ሀይሳዳ ያግድ ዎስስ፥ “አቤት ጎዳዉ፥ ታ አዋ አብራሃመ ፆሳዉ፥ ታ አዋ ይሳቃ ፆሳዉ፥ ታና፥ ‘ነ ቢታ፥ ነ ዳቦታኮ ስማ፥ ታኒ ነዉ ሎኦባ ኦና ግዳይሶ፥ ታና ስአርክ’፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yayqoobi haysada yaagidi woossis, “Abeeti Godaw, ta aawa Abrahaame Xoossaw, ta aawa Yisaaqa Xoossaw, tana, ‘Ne biitta, ne dabbotako simma, taani new lo77oba oothana gidayso, tana si7arki’, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ያዕቆብ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “የአባቴ የአብርሃም አምላክ፣ የአባቴ የይስሐቅ አምላክ (ኤሎሂም) ሆይ፤ ‘ወደ አገርህና ወደ ዘመዶችህ ተመለስ፤ እኔም በጎ ነገር አደርግልሃለሁ’ ያልኸኝ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሆይ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ያዕቆብ እንዲህ ብሎ ጸለየ፤ “የአባቶቼ የአብርሃምና የይስሐቅ አምላክ ሆይ! ልመናዬን አድምጥ፤ አምላክ ሆይ፥ ‘ወደ ትውልድ አገርህና ወደ ዘመዶችህ ተመለስ፤ እዚያም መልካም ነገር እንዲሆንልህ አደርጋለሁ’ ብለኸኝ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ያእቆብ ድማ ኸምዙይ በለ፦ “ኦ ኣምላኽ ኣቦይ ኣብርሃምን ኣምላኽ ኣቦይ ይስሓቅን! ‘ናብ ምድርኻን ናብ ዓሌትካን ተመለስ እሞ፥ ፅቡቕ ክገብረልካ እየ’ ዝበልካኒ እግዚኣብሄር፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ያእቆብ ድማ በለ፡ ዎ ኣምላኽ ኣቦይ ኣብርሃም ኣምላኽ ኣቦይ ይስሃቅ፡ ዎ እግዚኣብሄር፡ ሃገርካን ናብ ዓሌትካን ተመለሰ እሞ፡ ጽቡቕ ክገብረልካ እየ፡ ዝበልካኒ፡ |