Genesis 32:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ልኡኻት ድማ ናብ ያእቆብ ተመሊሶም፡ ናብ ኤሳው ሓውካ መጺእና፡ ንሱውን ኣርባዕተ ሚእቲ ሰብኡትን ኪቕበለካ መጺኡ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የላ​ካ​ቸው መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችም ወደ ያዕ​ቆብ ተመ​ል​ሰው እን​ዲህ አሉት፥ “ወደ ወን​ድ​ምህ ወደ ዔሳው ሄደን ነበር፤ እር​ሱም ደግሞ ሊቀ​በ​ልህ ይመ​ጣል፤ ከእ​ር​ሱም ጋር አራት መቶ ሰዎች አሉ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መልእክተኞቹም ወደ ያዕቆብ ተመልሰው እንዲህ አሉት። ወደ ወንድምህ ወደ ዔሳው ሄደን ነበር፤ እርሱም ደግሞ ሊቀበልህ ይመጣል፥ ከእርሱም ጋር አራት መቶ ሰዎች አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መልእክተኞቹም ወደ ያዕቆብ ተመልሰው እንዲህ አሉት፥ “ወደ ወንድምህ ወደ ዔሳው ሄደን ነበር፥ እርሱም ደግሞ ሊቀበልህ ይመጣል፥ ከእርሱም ጋር አራት መቶ ሰዎች” አሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኪተቴዳዋንቱ ያቆባኮ ስሚደ አ፥ “ኑን ነ እሻ ኤሳኮ ቤዶ፤ ሀእ እ ቃይ ኔናና ጋከታናዉ ዬ፤ አናና ኦይዱ ጼቱ አሳይ ደኤ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kiitetteeddawanttu Yaak'oobakko simmiide Aa, «Nuuni ne ishaa Eesaakko beeddo; ha"i I k'ay neenana gaketanaw yee; aanana oyddu s'eetu Asay de'ee» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kiitettidayti Yaaqoobekko simmidi izas, «Nuni ne isha Eesawekko bidos; ha7i izi qasse nenara gaagganaas yees; izarakka 400 asi dees» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኪቴቲዳይቲ ያቆቤኮ ሲሚዲ ኢዛስ፥ «ኑኒ ኔ ኢሻ ኤሳዌኮ ቢዶስ፤ ሃኢ ኢዚ ቃሴ ኔናራ ጋጋናስ ዬስ፤ ኢዛራካ 400 ኣሲ ዴስ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኪተትዳይሳት ያይቆባኮ ስሚድ፥ “ኑኒ ነ እሻ ኤሳዌኮ ብዳ። እካ ቃስ ኔራ ጋሄታናዉ ዬስ። እያራ ኦይዱ ፄቱ አሳይ ደኦሶና” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kiitetidaysati Yayqoobako simmidi, “Nuuni ne isha Eesaweko bida. Ika qassi neera gahetanaw yees. Iyara oyddu xeetu asay de7oosona” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የተላኩትም ሰዎች ወደ ያዕቆብ ተመልሰው፣ “ወደ ወንድምህ ወደ ዔሳው ሄደን ነበር፤ እርሱም ሊቀበልህ በመምጣት ላይ ነው፤ አራት መቶ ሰዎችም አብረውት አሉ” አሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 መልእክተኞቹም ወደ ያዕቆብ ተመልሰው መጡና “ወደ ወንድምህ ወደ ዔሳው ሄደን ነበር፤ እርሱም ከአንተ ጋር ለመገናኘት በመምጣት ላይ ነው፤ ከእርሱም ጋር አራት መቶ ሰዎች አሉ” አሉት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ልኡኻት ከዓ ናብ ያእቆብ ተመሊሶም “ናብ ሓውካ ኤሳው በፂሕና፤ ኣርባዕተ ሚእቲ ሰብ ሒዙ ኽቕበለካ ይመፅእ ኣሎ” በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ልኡኻት ከኣ ናብ ያእቆብ ተመሊሶም ናብ ሓውካ ኤሳው በጻሕና፡ ንሱን ምስኡ ድማ ኣርባዕተ ሚእቲ ሰብኣይ ኪቃባበለካ ይመጽእ ኣሎ። በልዎ።