Genesis 32:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ያእቆብ ድማ፡ ንኣምላኽ ገጽ ንገጽ ስለ ዝረኣኹ፡ ህይወተይ ድማ ተዓቂባ፡ ነታ ስፍራ ጴንኤል ኢሉ ሰመያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ስፍራ ባረ​ከው። ያዕ​ቆ​ብም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፊት ለፊት አየሁ፤ ሰው​ነ​ቴም ዳነች” ሲል የዚ​ያን ቦታ ስም “ራእየ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር” ብሎ ጠራው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያዕቆብም። እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም Dኒኤል ብሎ ጠራው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ያዕቆብ፦ “እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሆኖም ሕይወቴ ተርፋለች” ሲል የዚያን ቦታ ስም “ጵኒኤል” ብሎ ጠራው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ ያቆብ ሄ ሳኣ ጲንኤላ ጊደ ሱንዳ፤ አያዉ ጎፐ እ፥ “ታን ጾሳ ባዙዋን ጼላድ፤ ግዶፐነ ታን ፓጻ አታድ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw Yaak'oobi he sa'aa P'iini"eela giide suntseedda; ayaw gooppe I, «Taani S'oossaa bazzuwaan s'eellaad; gidooppenne taani pas'a ataad» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Yaaqoobey he sohoza Phin7eele gi sunththides; ays giikko izi, «Tani Xoossaa ta ayfera be7ada hayqqontta attadis» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ያቆቤይ ሄ ሶሆዛ ጲንኤሌ ጊ ሱንዴስ፤ ኣይስ ጊኮ ኢዚ፥ «ታኒ ጾሳ ታ ኣይፌራ ቤኣዳ ሃይቆንታ ኣታዲስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ያይቆብ፥ “ታኒ ፆሳ ሶምኦን በአስ ሽን ፓፃ ደአይስ” ያግድ፥ ሄ በሳ ጵንኤላ (ፆሳ ሶምኦ) ግድ ሱንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Yayqoobi, “Taani Xoossa som7on be7as shin paxa de7ayis” yaagidi, he bessa Phin7eela (Xoossa som7o) gidi sunthis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ያዕቆብ፣ “እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ፊት ለፊት አይቼ እንኳ ሕይወቴ ተርፋለች” ሲል፣ የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብም “እኔ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አይቼ እነሆ፥ በሕይወት እገኛለሁ” አለ። በዚህም ምክንያት ያንን ቦታ “ጵንኤል” ብሎ ጠራው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ያእቆብ ከዓ ንእግዚኣብሄር ገፅ ንገፅ ሪአዮ ነፍሰይ ድሒና ተረፈት እንትብል፥ ነታ ቦታ “ጰኒኤል” ኢሉ ሰመያ።
Amharic Tigrinya 2011 ያእቆብ ከኣ፡ ንኣምላኽ ገጽ ንገጽ ርእየዮ እየ እሞ ነፍሰይውን ድሒና ኢያ፡ ኢሉ ስም እታ ቦታ እቲኣ ጳኑኤል ኣውጽኣላ።