Genesis 32:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ፡ ድሕሪ ደጊም ስምካ እስራኤል እምበር፡ ያእቆብ ኣይክብሃልን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አለውም፥ “ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔርና ከሰው ጋር ታግለህ በርትተሃልና።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አለውም። ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰውየውም፦ “ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ ያዕቆብ አይባልም፤ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና እስራኤል ይባላል” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ብታኒ አ፥ “ሀዋፐ ስንዉ ነ ሱንይ እስራኤልያ ጌተቶፐ አትና፥ ያቆባ ጌተቶፖ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኔን ጾሳናነ አሳና ባጸታደ ጾናዳ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Bitanii Aa, «Hawaappe sintsaw ne suntsay Israa'eeliyaa geetettooppe attina, Yaak'ooba geetettoppo; ayaw gooppe, neeni S'oossaananne asaana baas'etaade s'oonaadda» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Addezikka iza, «Hayssafe sinththan ne sunththi Isra7eele geetetto attiin Yaaqoobe geetettofo; ays giikko neni Xoossaranne asara baaxetada xoonadasa» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣዴዚካ ኢዛ፥ «ሃይሳፌ ሲንን ኔ ሱን ኢስራኤሌ ጌቴቶ ኣቲን ያቆቤ ጌቴቶፎ፤ ኣይስ ጊኮ ኔኒ ጾሳራኔ ኣሳራ ባጼታዳ ጾናዳሳ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡራይ፥ “ኔኒ ፆሳራነ አሳራ ባፀታዳ ፆንዳ ግሾ፥ ህዛፐ ነ ሱንይ ያይቆባ ጌተቶፎ፥ እስራኤለ (ፆሳራ ባፀትስ) ጌተቶ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Uray, “Neeni Xoossaranne asara baaxetada xoonida gisho, hizape ne sunthay Yayqooba geetetofo, Isra7eele (Xoossara baaxetis) geeteto” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰውየውም፣ “ከእግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ፣ ከሰዎችም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና ከእንግዲህ ስምህ እስራኤል እንጂ፣ ያዕቆብ አይባልም” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰውየውም፥ “ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ ያዕቆብ አይባልም፤ ከእግዚአብሔርም ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃል፤ ስለዚህ ስምህ ‘እስራኤል’ ይባላል” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ድማ “ምስ እግዚኣብሄርን ምስ ሰብን ተቓሊስካ ኣሰኒፍካ ኢኻ እሞ፥ ደጊም እስራኤል ደኣ እምበር ያእቆብ ተብሂልካ ኣይትፅዋዕን ኢኻ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኽኣ፡ ምስ ኣምላኽን ምስ ሰብን ተቓሊስካስ ኣሕሚቕካ ኢኻ እሞ፡ ደኢም እስራኤል ደኣ እምበር፡ ያእቆብ ኣይበሀልን፡ በሎ። |