Genesis 32:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ያእቆብ ምስ ረኣዮም፡ እዚ ሰራዊት ኣምላኽ እዩ። ነታ ቦታ ድማ መሃናይም ኢሉ ሰመያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያዕ​ቆ​ብም በአ​ያ​ቸው ጊዜ፥ “እነ​ዚህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሠራ​ዊት ናቸው” አለ፤ የዚ​ያ​ንም ስፍራ ስም “ተዓ​ይን” ብሎ ጠራው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያዕቆብም ባያቸው ጊዜ። እነዚህ የእግዚአብሔር ሠራዊት ናቸው አለ፤ የዚያንም ስፍራ ስም መሃናይም ብሎ ጠራው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያዕቆብም ባያቸው ጊዜ፥ “እነዚህ የእግዚአብሔር ሠራዊት ናቸው!” አለ። የዚያንም ስፍራ ስም ማሃናይም ብሎ ጠራው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቆብ ኡንቱንታ በኤዳ ዎደ፥ “ሀዌ ጾሳይ አቅያ ሳኣ” ያጊደ፥ ሄ ሳኣ ማህናይማ ጊደ ሱንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaak'oobi unttuntta be'eedda wode, «Hawe S'oossay ak'iyaa sa'aa» yaagiide, he sa'aa Maahinayma giide suntseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yaaqoobey istta be7idi, «Hayssi Xoossi aqizaso» gishe he sohoza Mahanayme gi sunththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ያቆቤይ ኢስታ ቤኢዲ፥ «ሃይሲ ጾሲ ኣቂዛሶ» ጊሼ ሄ ሶሆዛ ማሃናይሜ ጊ ሱንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያይቆብ ኤንታ በእዳ ዎደ “ሀይሳቲ ፆሳ ኦላንቾታ” ያግድ፥ ሄ በሳ ማሀናይማ (ናምኡ ጉታ) ግድ ሱንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yayqoobi enta be7ida wode “Haysati Xoossa olanchota” yaagidi, he bessa Mahanayma (Nam7u guta) gidi sunthis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ባያቸውም ጊዜ፣ “ይህ የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰፈር ነው” አለ፤ የዚያንም ቦታ ስም መሃናይም አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ባያቸውም ጊዜ “እግዚአብሔር ከሠራዊቱ ጋር የሚሠፍርበት ቦታ ነው” አለ፤ ስለዚህ ያንን ቦታ ማሕናይም ብሎ ጠራው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ያእቆብ ምስ ረአዮም “እዙይ ሰራዊት እግዚኣብሄር እዩ” በለ። ነታ ቦታ እቲኣ ኸዓ “መሃናይም” ኢሉ ሰመያ።
Amharic Tigrinya 2011 ያእቆብ ምስ ረኣዮም ድማ፡ እዚ ጭፍራ ኣምላኽ እዩ፡ በለ። ነታ ቦታ ኽኣ መሃናይም ኣውጽኣላ።