Genesis 32:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ከምዚ በል፦ ናይ ባርያኻ ያእቆብ እዮም። ናብ ጎይታይ ኤሳው ዝተላእከ ህያብ እዩ፡ እንሆ ድማ ብድሕሬና ኣሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚያ ጊዜ አንተ፦ ‘ለጌ​ታዬ ለዔ​ሳው እጅ መንሻ የላ​ከው የአ​ገ​ል​ጋ​ይህ የያ​ዕ​ቆብ ነው፤ እር​ሱም ደግሞ እነሆ ከኋ​ላ​ችን ተከ​ት​ሎ​ናል’ በለው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያን ጊዜ አንተ። ለጌታዬ ለዔሳው እጅ መንሻ የሰደደው የባሪያህ የያዕቆብ ነው፤ እርሱም ደግሞ እነሆ ከኋላችን ነው በለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ጊዜ አንተ፦ ‘ለጌታዬ ለዔሳው እጅ መንሻ የላከው የባርያህ የያዕቆብ ነው፥ እርሱም ደግሞ እነሆ ከኋላችን ነው’ በለው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን አዉ፥ ‘ሀዋንቱ ነ ቆማ ያቆባዋ፤ ኡንቱንቱ ታ ጎዳ ኤሳዉ እማናዉ የዴዳዋንታ፤ ቃይ እካ ኑፐ ጉየና ይደኤ’ ያጋ” ያጊደ አዛዜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) neeni aw, ‹Hawanttu ne k'oomaa Yaak'oobawaa; unttunttu ta godaa Eesaw immanaw yeddeeddawantta; k'ay ikka nuuppe guyyenna yide'ee› yaaga» yaagiide azazeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) ‹Neni izas hayti ne aylle Yaaqoobessa; izi hayta yeddidaykka ta godaa Eesawes immanaassa; qasse izikka nuuppe guyera yees› ga» gi azazides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ‹ኔኒ ኢዛስ ሃይቲ ኔ ኣይሌ ያቆቤሳ፤ ኢዚ ሃይታ ዬዲዳይካ ታ ጎዳ ኤሳዌስ ኢማናሳ፤ ቃሴ ኢዚካ ኑፔ ጉዬራ ዬስ› ጋ» ጊ ኣዛዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ እያኮ፥ ‘ሀይሳቲ ነ አይልያ ያይቆባሳ፥ እ ታ ጎዳ ኤሳዌስ እማናዉ የድዳይሳታ። እካ ኑፐ ጉየራ ዬስ’ ያጋ” ያግድ ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) ne iyako, ‘Haysati ne aylliya Yayqoobasa, I ta godaa Eesawes immanaw yeddidaysata. Ika nuupe guyera yees’ yaaga” yaagidi kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ‘የአገልጋይህ የያዕቆብ ናቸው፤ ለጌታዬ ለዔሳው እጅ መንሻ የሰደዳቸው ናቸው፤ እርሱም ከበስተ ኋላችን እየመጣ ነው’ ብለህ ንገረው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ‘እነዚህ ከብቶች የአገልጋይህ የያዕቆብ ናቸው፤ እርሱ እነዚህን የላከው ለጌታዬ ለዔሳው ስጦታ የሚሆን ነው፤ እነሆ ያዕቆብ ከኋላችን ነው’ ብላችሁ ንገሩት።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ‘ንጐይታይ ኤሳው ገፀ በረከት ዝሰደደን ናይ ኣገልጋሊኻ ያእቆብ እየን፤ ንሱ ድማ እንሆ ደድሕሬና ይመፅእ ኣሎ’ በሎ” ኢሉ ኣዘዞ።
Amharic Tigrinya 2011 ናይ ግልያኻ ያእቆብ ንጐይታይ ኤሳው ገጽ በረኸት ዝሰደደን እየን፡ ንሱ ድማ እንሆ፡ ብድሕሬና ኣሎ በሎ፡ ኢሉ አዘዞ።