Genesis 32:15 — Compare Translations
8 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰላሳ ዚሓልባ ኣግማል ምስ ጤለ በጊዕ፡ ኣርብዓ ላምን ዓሰርተ ብዕራይን፡ ዕስራ ኣእዱግን ዓሰርተ ጤለ በጊዕን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሃምሳ የሚያጠቡ ግመሎችን ከግልገሎቻቸው ጋር፥ አርባ ላም፥ ዐሥር በሬ፥ ሃያ እንስት አህያ፥ ዐሥርም የአህያ ውርንጫዎች፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሠላሳ የሚያጠቡ ግመሎችን ከግልገሎቻቸው ጋር፥ አርባ ላም፥ አሥር በሬ፥ ሀያ እንስት አህያ፥ አሥርም የእህያ ግልገሎችን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሠላሳ የሚያጠቡ ግመሎችን ከግልገሎቻቸው ጋር፥ አርባ ላም፥ ዐሥር በሬ፥ ሀያ እንስት አህያ፥ ዐሥርም እህዮችን፤ |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሠላሳ የሚያጠቡ ግመሎች ከነግልገሎቻቸው፣ አርባ ላሞችና ዐሥር ኮርማዎች፣ ሃያ እንስት አህዮችና ዐሥር ተባት አህዮች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሠላሳ የሚያጠቡ ግመሎች ከነግልገሎቻቸው፥ አርባ ላሞች፥ ዐሥር ኰርማዎች፥ ኻያ እንስት አህዮችና ዐሥር ተባዕት አህዮች መረጠ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰላሳ ዘጥብዋ ኣግማል መምስ ውላደንን፥ ኣርብዓ ኣላሕምን ዓሰርተ ኣብዑርን፥ ዕስራ ኣንስትዮ ኣእዱግን ዓሰርተ ፃዕብታት ኣእዱግን፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰላሳ እተጥቡ ገበል መምስ ውላደን፡ ኣርብዓ ላምን ዓሰርተ ኣሓን፡ ዕስራ ኣድግን ዓሰርተ ዒሉን፡ |