Genesis 31:43 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ላባን ንያእቆብ ከምዚ ኢሉ መለሰ፦ እዘን ኣዋልድ እዚኣተን ኣዋልደይ እየን፡ እዞም ደቀይ ድማ ደቀይ እየን፡ እዘን ጥሪት እዚኣተን ከብተይ እየን፡ እቲ እትርእዮ ዘለኻ ዅሉ ድማ ናተይ እዩ። ሎሚኸ ነዘን ኣዋልደይ ወይ ነተን ዝወለዳ ደቀን እንታይ ክገብረለን ይኽእል፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ላባም ለያዕቆብ እንዲህ ብሎ መለሰለት፥ “ሴቶቹ ልጆች ልጆች ናቸው፤ ወንዶቹም ልጆች ልጆች ናቸው፤ መንጎቹም ከብቶች ናቸው፤ ይህ የምታየው ሁሉ የእኔ ነው፤ የልጆችም ሀብት ነው፤ ዛሬም በእነዚህ በሴቶች ልጆችና በወለዱአቸው ልጆቻቸው ላይ ምን አደርጋለሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ላባም እንዲህ ብሎ ለያቆብ መለሰለት። ሴቶቹ ልጆች ልጆቼ ናቸው፥ ሕፃናቱም ሕፃናቴ ናቸው፥ መንጎቹም መንጎቼ ናቸው፥ የምታየውም ሁሉ የእኔ ነው፤ ዛሬም በእነዚህ በሴቶች ልጆቼና በወለዱአቸው ልጆቻቸው ላይ ምን ላደርግ ይቻላል? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ላባም ለያዕቆብ መልሶ እንዲህ አለው፥ “ሴቶቹ ልጆች ልጆቼ ናቸው፥ ሕፃናቱም ሕፃናቴ ናቸው፥ መንጎቹም መንጎቼ ናቸው፥ የምታየውም ሁሉ የእኔ ነው። ነገር ግን ዛሬ በእነዚህ በሴቶች ልጆቼና በወለዱአቸው ልጆቻቸው ላይ ምን ላደርግ እችላለሁ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላብ ያቆባ፥ “ማቻቱ ታ ማጫ ናና፤ ናናይካ ታ ናና፤ ዉዲካ ታ ዉድያ፤ ኔን በእያ ኡባይ ታዋ። ሀቼ ሀ ማጫ ናና ታዋንቱ ቦላነ ኡንቱንቱ የሌዳ ናና ቦላ አያ ኦናዉ ዳንዳያይታ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laabi Yaak'ooba, «Machatuu ta mac'c'a naanaa; naanaykka ta naanaa; wudiikka ta wudiyaa; neeni be'iyaa ubbay tawaa. Hachche ha mac'c'a naanaa tawanttu bollanne unttunttu yeleedda naanaa bolla ayaa ootsanaw danddayayitaa? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laabay Yaaqoobe, «Ne machcheti ta macca nayta; istti yelida naytikka ta nayta; mehezikka ta mehe; nees dizaazi wurikka tayssa; hach ha macca nayta tayta bollanne istti yelida nayta bolla ay ooththanaas dandayazinaa? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላባይ ያቆቤ፥ «ኔ ማቼቲ ታ ማጫ ናይታ፤ ኢስቲ ዬሊዳ ናይቲካ ታ ናይታ፤ ሜሄዚካ ታ ሜሄ፤ ኔስ ዲዛዚ ዉሪካ ታይሳ፤ ሃች ሃ ማጫ ናይታ ታይታ ቦላኔ ኢስቲ ዬሊዳ ናይታ ቦላ ኣይ ኦናስ ዳንዳያዚና? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላቢ ዛሪድ ያይቆባ፥ “ማጫሳት ታ ማጫ ናይታ፥ ኤንታ ናይት ታ ናይታ፥ ሀ መሄይካ ታ መህያ፥ ኔኒ በእያ ኡባይ ታባ። ሀች ሀ ማጫ ናይታ ቦላነ ኤንታ ናይታ ቦላ አይ ኦናዉ ዳንዳአይና? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laabi zaaridi Yayqooba, “Maccasati ta macca nayta, enta nayti ta nayta, ha meheyka ta mehiya, neeni be7iya ubbay taba. Hachi ha macca nayta bollanne enta nayta bolla ay oothanaw danda7ayna? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ላባም ለያዕቆብ እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ሴቶቹም፣ ልጆቹም የእኔው ልጆች ናቸው፣ መንጎቹም ቢሆኑ የራሴ ናቸው። ታዲያ፣ በእነዚህ ሴቶች ልጆቼና በወለዷቸው ልጆቻቸው ላይ ዛሬ ምን ማድረግ እችላለሁ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ላባም ያዕቆብን እንዲህ አለው፦ “እነዚህ ሴቶች የእኔ ልጆች ናቸው፤ ልጆቻቸውም የእኔው ናቸው፤ እነዚህም መንጋዎች የእኔ ናቸው፤ እንደ እውነቱ ከሆነ ይህ የምታየው ሁሉ የራሴ ነው፤ ነገር ግን ልጆቼንም ሆነ ልጆቻቸውን ለማስቀረት ምንም ማድረግ አልቻልኩም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ላባ ድማ ንያእቆብ “እዘን ኣጓላት ደቀይ እየን፤ እዞም ቈልዑውን ደቀይ እዮም፤ እዘን መጓሰታት ከዓ መጓሰታተይ እየን፤ እዝ እትሪኦ ዘለኻ ዅሉ ድማ ናተይ እዩ። ሎሚ ደኣ ነዘን ኣጓላተይ ወይ ነዞም ዝወለዳኦም ደቀን እንታይ ክገብሮም እኽእል? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ላባን ድማ መሊሱ፡ ንያእቆብ በሎ፡ እዘን ኣዋልድ ኣዋልደይ እየን፡ ቆልዑውን ቁለውዔይ እዮም፡ እዘን መጓሰራር ከኣ መጓሴታተይ እየን፡ እዚ እትርእዮ ዘሎኻ ኹሉ ድማ ናተይ እዩ። ሎሚ ኸኣ ነዘን ኣዋልደይ ወይ ነዞም ዝወለዳኦም ደቀን እንታይ እማ ኽገብር። |