Genesis 31:36 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ያእቆብ ድማ ተቖጢዑ ንላባን ኣሸገሮ፣ ያእቆብ ድማ ንላባን መለሰሉ፦ በደልይ እንታይ እዩ፧ እንታይ እዩ ሓጢኣተይ ክሳብ ክንድዚ ሰዓብካኒ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያዕ​ቆ​ብም ተቈጣ፤ ላባ​ንም ወቀ​ሰው፤ ያዕ​ቆ​ብም መለሰ፤ ላባ​ንም እን​ዲህ አለው፥ “የበ​ደ​ል​ሁህ በደል ምን​ድን ነው? ኀጢ​አ​ቴስ ምን​ድን ነው? ይህን ያህል ያሳ​ደ​ድ​ኸኝ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያዕቆብም ተቆጣ ላባንም ወቀሰው፤ ያዕቆብም መለሰ ላባንም እንዲህ አለው። የበደልሁህ በደል ምንድር ነው? ኃጢአቴስ ምንድር ነው ይህን ያህል ያሳደድኸኝ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያዕቆብም ተቆጣ ላባንም ወቀሰው፥ ያዕቆብም ላባንም እንዲህ አለው፥ “ምን በደልሁህ? ይህን ያህል ያሳደድኸኝ፥ ኃጢአቴስ ምንድነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቆብ ላባና ሀንቀቲደ ዎቃሴዳ፤ ያቆብ ላባና፥ “ታን አያ ባይዛድታ? ሀዋ ኔን ታና ካላናዉ፥ ታን ኦዳ ናጋራይ አዬ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaak'oobi Laabaana hank'k'ettiide wok'k'aseedda; Yaak'oobi Laabaana, «Taani ayaa bayzaadittaa? Hawaa neeni taana kaallanaw, taani ootseedda nagaray ayee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yaaqoobey Laaba bolla hanqettidi, «Tani ay mooradinaa? Hessa sire ne tana kaallanaas tani ooththida nagaray aazee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ያቆቤይ ላባ ቦላ ሃንቄቲዲ፥ «ታኒ ኣይ ሞራዲና? ሄሳ ሲሬ ኔ ታና ካላናስ ታኒ ኦዳ ናጋራይ ኣዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያይቆብ ይሎትድ ላባኮ፥ “ታኒ አይ ኢሳድና? ሀይሳ ኔኒ ታና ካላናዉ ታ አይ ቆሆ ኦድና?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yayqoobi yilotidi Laabako, “Taani ay iissadina? Haysa neeni tana kaallanaw ta ay qoho oothadina?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ ያዕቆብ ተቈጣ፤ ላባንም እንዲህ ሲል ወቀሠው፤ “እስቲ ወንጀሌ ምንድን ነው? ይህን ያህል የምታሳድደኝ ኀጢአቴ ምን ቢሆን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ጊዜ ያዕቆብ እንዲህ ሲል ላባን በቊጣ ቃል ተናገረው፤ “ታዲያ፥ የፈጸምኩት በደል ምንድን ነው? እስቲ ምን አጥፍቼ ነው እንዲህ የምታሳድደኝ?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ያእቆብ ተቘጢዑ ንላባ ኸምዙይ ኢሉ ወቐሶ፦ “እቲ ብናህሪ ደድሕረይ ክትግስግስ ዝገበረካ በደለይ እንታይ እዩ? ሓጢኣተይከ እንታይ እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ያእቆብ ተናዲዱ ንላባን ተበኣሶ ያእቆብ ንላባን መሊሱ በሎ፡ እት ነዲርካ ደድሕረይ ዝገስገስካ፡ እንታይ እየ በደለይ፡ እንታይከ እዩ ሓጢኣተይ።