Genesis 31:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ኣምላኽ ካብ ኣቦና ዝወሰዶ ዅሉ ሃብቲ፡ ናትናን ደቅናን እዩ። ሽዑ እቲ ኣምላኽ ዝነገረካ ዅሉ ሕጂ ግበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚ​ህም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከአ​ባ​ታ​ችን የነ​ሣው ይህ ሁሉ ሀብ​ትና ክብር ለእ​ኛና ለል​ጆ​ቻ​ችን ነው፤ አሁ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያለ​ህን ሁሉ አድ​ርግ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህም እግዚአብሔር ከአባታችን የነሣው ይህ ሁሉ ሀብት ለእኛና ለልጆቻችን ነው፤ አሁንም እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ አድርግ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህም እግዚአብሔር ከአባታችን የነሣው ሀብት ሁሉ የእኛና የልጆቻችን ነው፥ እንግዲያውስ አሁንም፥ እግዚአብሔር ያለህን ሁሉ፥ አድርግ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ኑ አዉዋፐ ዎ አኬዳ ማጹ ኡባይ ቱሙካ ኑዋነ ኑ ናናዋ። ሄዋ ድራዉ ጾሳይ ነዉ ኦዴዳዋ ኡባ ኦ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay nu aawuwaappe wotsi akkeedda mas'uu ubbay tumukka nuwaanne nu naanaawaa. Hewaa diraw s'oossay new odeeddawaa ubbaa ootsa» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossi nu aawappe woththi ekkidi nees immida mehey wuri tumukka nuussanne nu naytayssa; hessa gishshas Xoossi nees yootidayssa ubbaa ooththa» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲ ኑ ኣዋፔ ዎ ኤኪዲ ኔስ ኢሚዳ ሜሄይ ዉሪ ቱሙካ ኑሳኔ ኑ ናይታይሳ፤ ሄሳ ጊሻስ ጾሲ ኔስ ዮቲዳይሳ ኡባ ኦ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ኑ አዋፐ ዎ ኤክዳ ሻሎ ኡባይ ቱማካ ኑባነ ኑ ናይታባ። ሄሳ ግሾ፥ ፆሳይ ነዉ ኦድዳባ ኡባ ኦ” ያግ ዛርዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay nu aawape wothi ekida shalo ubbay tumaka nubaanne nu naytabaa. Hessa gisho, Xoossay new odidaba ubba ootha” yaagi zaaridosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ከአባታችን ወስዶ ለአንተ የሰጠው ሀብት ሁሉ የእኛና የልጆቻችን ነው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የነገረህን ሁሉ አድርግ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁንም እግዚአብሔር ከአባታችን ወስዶ ለአንተ የሰጠህ ሀብት ሁሉ የእኛና የልጆቻችን ነው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ያዘዘህን ሁሉ አድርግ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ እግዚኣብሄር ካብ ኣቦና ዝወሰዶ ዅሉ ሃብቲ፥ ናትናን ናይ ደቅናን እዩ። ሕዚ ኸዓ ዅሉ እግዚኣብሄር ዝበለካ ግበር” ኢለን መለሳሉ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ኣምላኽ ካብ ኣቦና ዝወሰዶ ኹሉ ሃብቲ ንሱ ናትናን ናይ ደቅናን እዩ እሞ፡ ሕጂ ኽኣ ኣምላኽ ዝብለካ ኹሉ ግበር ኢለን መለሳሉ።