Genesis 31:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሕናኸ ከም ጓኖትዶ ኣይንቑጸርን፧ ምኽንያቱ ሸይጡና ገንዘብና እውን ምሉእ ብምሉእ በሊዑና እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኛ በእ​ርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተ​ቈ​ጠ​ርን አይ​ደ​ለ​ምን? እርሱ እኛን ሽጦ ዋጋ​ች​ንን በል​ቶ​አ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኛ በእርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተቈጠርን አይደለንምን? እርሱ እኛን ሸጦ ዋጋችንን በልቶአልና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኛ በእርሱ ዘንድ እንደ ባዕድ የተቈጠርን አይደለንምን? እርሱ እኛን ሸጦ ዋጋችንን በልቶአልኮ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ኑና አላጋዳን ጼሌ ግደኔ? እ ኑና ዛልእ አኬዳ፤ ዛልኢደ አኬዳዋካ ም ይሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I nuuna allagaadan s'eellee gidennee? I nuuna zal"i akkeedda; zal"iidde akkeeddawaakka mi d'aysseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi nuna allaga mala xeellees deennee? Izi nuna bayzi ekkides; bayzidi ekkida mishakka baas mi dhayssides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ኑና ኣላጋ ማላ ጼሌስ ዴኔ? ኢዚ ኑና ባይዚ ኤኪዴስ፤ ባይዚዲ ኤኪዳ ሚሻካ ባስ ሚ ይሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ኑና አላጋዳ ፄሌስ ግደኔ? እ ኑና ባይዝ ኤክስ። ባይዝ ኤክዳባ ኡባ ምድ ይስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I nuna allagada xeellees gidennee? I nuna bayzi ekis. Bayzi ekidaba ubbaa midi dhaysis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እኛን የሚያየን እንደ ባዕድ አይደለምን? ደግሞም እኮ እኛን ሸጦናል፤ የተሸጥንበትንም ዋጋ ራሱ በልቶታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱ እኛን የሚያየን እንደ ባዕድ አይደለምን? አስቀድሞ ሸጦን ነበር፤ አሁን ደግሞ ለእኛ ዋጋ የተከፈለውን ሁሉ አጥፍቶታል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣና ሸይጡ ዋጋና ኻብ በልዐኸ፥ ከም ጓኖትዶ ቘፂሩና ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 ሸይጡና እዩ እሞ፡ ከም ጓኖትዶ ቖጺሩና ኣይኮነን፡ ነቲ ገንዘብና ድማ በልዖ።