Genesis 31:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ኣዒንትኹም ኣልዒልኩም ርኣዩ፡ ኵሎም እቶም ኣብ ልዕሊ ከብቲ ዚዘልሉ ድዑል፡ ላባን ዝገብረልኩም ዅሉ ርእየ እየ እሞ፡ ኵሎም ስርርዕ፡ ንጣብን ረግረግን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም አለኝ፦ ዐይንህን አቅንተህ እይ፤ በበጎችና በፍየሎች ላይ የሚንጠላጠሉት የበጎችና የፍየሎች አውራዎች ነጭ፥ ሐመደ ክቦና ዝንጕርጕሮች ናቸው፤ ላባ በአንተ ላይ የሚያደርገውን አይቻለሁና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም አለኝ። ዓይንህን አቅንተህ እይ፤ በበጎችና በፍየሎች ላይ የሚንጠላጠሉት የበጎችና የፍየሎች አውራዎች ሽመልመሌ መሳዮችና ዝንጕርጕሮች ነቁጣ ያለባቸውም ናቸው፤ ላባ በአንተ ላይ የሚያደርገውን ሁሉ አይቼአለሁና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም እንዲህ አለኝ፥ ‘ዓይንህን አቅናና እይ፥ መንጋዎቹ ላይ የሚንጠላጠሉት ፍየሎች ሁሉ ሽመልመሌ፥ ዝንጉርጉሮች እና ነቊጣ ናቸው፤ላባ በአንተ ላይ የሚያደርገውን ሁሉ አይቼአለሁና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታና እ፥ ቁ ጋደ ዉድያ ጻልያ ዴሻ ኮልያ ኡባ ሻቻ፥ ፑንጫርያነ ጋዛ በአ፤ አያዉ ጎፐ፥ ላብ ነ ቦላ ኦያዋ ኡባ ታን በኣድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taana I, d'ok'k'u gaade wudiyaa s'aaliyaa deeshshaa koliyaa ubbaa shachchaa, punc'c'ariyaanne gazzaa be'a; ayaw gooppe, Laabi ne bolla ootsiyaawaa ubbaa taani be'aaddi. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izikka tana, ‹Dhoqqu gaada meheta mehetissiza deysha orgeti wuri masaranne xalaqa gididayssa beya; gaasoykka Laabay ne bolla ooththizayssa ubbaa ta beyadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚካ ታና፥ ‹ቁ ጋዳ ሜሄታ ሜሄቲሲዛ ዴይሻ ኦርጌቲ ዉሪ ማሳራኔ ጻላቃ ጊዲዳይሳ ቤያ፤ ጋሶይካ ላባይ ኔ ቦላ ኦዛይሳ ኡባ ታ ቤያዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እካ፥ ‘ቁ ጋዳ መህያ ብራይስያ ዴሻ ኡርገ ኡባ ካላደ፥ ፑንጫረነ ጋዛ በአ። ላቢ ነ ቦላ ኦያባ ኡባ ታኒ በእዳ ግሾ ሄሳ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ika, ‘Dhoqu gada mehiya biraysiya deesha urge ubba kalaade, puncarenne gazza be7a. Laabi ne bolla oothiyaba ubba taani be7ida gisho hessa oothas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም ‘መንጎቹን የሚያጠቋቸው አውራ ፍየሎች ሁሉ ሽመልመሌ መልክ ያላቸው፣ ዝንጕርጕርና ነቍጣ ያለባቸው መሆናቸውን ቀና ብለህ ተመልከት፤ ላባ በአንተ ላይ የሚፈጽመውን ድርጊት ሁሉ አይቻለሁና፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱም እንዲህ አለኝ፤ ‘መንጋዎቹን የሚያጠቁአቸው አውራ ፍየሎች ሽመልመሌ፥ ዝንጒርጒርና ነቊጣ ያለባቸው መሆናቸውን ተመልከት፤ ላባ የፈጸመብህን በደል ስላየሁ ይህን ያደረግኹት እኔ ነኝ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱውን ዓይንኻ ቛሕ ኣብልሞ ‘እንሆ እዞም ነዘን መጓሰ ዝሰርወን ዘለዉ ዅሎም ተባዕትዮ ብርሆታት፥ ዝንጕርጕርን ውርውራይን ከም ዝኾኑ ረአ። እዙይ ከዓ ነቲ ላባ ዝበደለካ ስለ ዝረአኹ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱውን፡ ዓይንኻ ቛሕ ኣብል እሞ እዞም ነዘን ጤለበጊዕ ዚሰርወን ዘለው ኹሎም ተባዕትዮ ዑፌታትን ጸነጺትን ጨቦሬታትን ርኤ። እቲ ላባን ዝገበረካ ኹሉ ርእየዮ ኣሎኹ። |