Genesis 30:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ልያ ከም እትወልድ ምስ ረኣየት፡ ንዚልፓ ገረዳ ሒዛ ንያእቆብ ሰበይታ ሃበታ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልያም መው​ለ​ድን እን​ዳ​ቆ​መች በአ​የች ጊዜ አገ​ል​ጋ​ይ​ዋን ዘለ​ፋን ወሰ​ደች፤ ሚስት ትሆ​ነ​ውም ዘንድ ለያ​ዕ​ቆብ ሰጠ​ችው፤ ያዕ​ቆ​ብም ወደ እር​ስዋ ገባ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ልያም መውለድን እንዳቆመች ባየች ጊዜ ባሪያዋን ዘለፋን ወሰደች፥ ሚስት ትሆነውም ዘንድ ለያዕቆብ ሰጠችው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ልያም መውለድን እንዳቆመች ባየች ጊዜ ባርያዋን ዘለፋን ወሰደች፥ ሚስት ትሆንውም ዘንድ ለያዕቆብ ሰጠችው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ልያ ባረዉ የሉ ኤቄዳዋ በኣደ፥ ባረ ዳንጋጽራቶ ዝልፖ አፋደ ያቆብ እዞ አካና ማላ እማዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Liya barew yeluu ek'k'eeddawaa be'aade, bare danggaas'irato Zilppo afaade Yaak'oobi izo akkana mala immaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Liyay baas yeloy eqqidayssa beyada ba aylleyo Zilfo efada Yaaqoobes machcho histta immadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሊያይ ባስ ዬሎይ ኤቂዳይሳ ቤያዳ ባ ኣይሌዮ ዚልፎ ኤፋዳ ያቆቤስ ማቾ ሂስታ ኢማዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ልያ የሎ ኤቅዳይሳ በአዳ፥ ባ ጋንድያ ዛላፋ ያይቆባስ ማቾ ኦዳ እማሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Liya yelo eqidaysa be7ada, ba gadhindiya Zalafa Yayqoobas macho oothada immasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ልያም ልጅ መውለድ ማቆሟን እንደ ተረዳች፣ አገልጋይዋን ዘለፋን ሚስት እንድትሆነው ለያዕቆብ ሰጠችው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልያም መውለድ እንዳቆመች በተገነዘበች ጊዜ አገልጋይዋን ዚልፋን እንደ ሚስት አድርጋ ለያዕቆብ ሰጠችው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ልያ ኸዓ ምውላድ ከም ዘቋረፀት ምስ ረአየት፥ ንኣገልጋሊታ ዘለፋ ወሲዳ፥ ሰበይቱ ኽትኮኖ ንያእቆብ ሃበቶ።
Amharic Tigrinya 2011 ልያ ኽኣ ካብ ምላድ ከም ዘቛረጸት ምስ ረኣየት፡ ዚልጳ ግዝእታ ወሲዳ፡ ንያእቆብ ሰበይቱ ኽትከውን ሀብቶ።