Genesis 30:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ድማ ንልያ ሰምዓ፡ ጠነሰት፡ ሓምሻይ ወዲ ድማ ያእቆብ ወለደት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያ​ችም ሌሊት ከእ​ር​ስዋ ጋር አደረ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የል​ያን ጸሎት ሰማ፤ ፀነ​ሰ​ችም፤ አም​ስ​ተኛ ወንድ ልጅ​ንም ለያ​ዕ​ቆብ ወለ​ደች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም የልያን ጸሎት ሰማ፥ ፀነሰችም፥ አምስተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም የልያን ጸሎት ሰማ፥ ፀነሰችም፥ አምስተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ልያ ዎሳ ስሴዳ፤ እዛ ሻሃራደ፥ እቼሻን አቱማ ናኣ ያቆባዉ የላዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay Liya woosaa siseedda; iza shahaaraade, ichcheshantsa attuma na'aa Yaak'oobaw yelaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossi Liya woosa siyides; hessa gishshas iza qanththatada ichchashanththo attuma naa Yaaqoobes yeladus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲ ሊያ ዎሳ ሲዪዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢዛ ቃንታዳ ኢቻሻን ኣቱማ ና ያቆቤስ ዬላዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ልያ ዎሳ ስእስ። እያ ቃንታዳ እቻሻን አደ ናአ ያይቆባስ የላሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay Liya woosa si7is. Iya qanthatada ichashantho adde na7a Yayqoobas yelasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የልያን ጸሎት ሰማ፤ ፀነሰች፤ ለያዕቆብም አምስተኛውን ወንድ ልጅ ወለደች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር የልያን ጸሎት ሰማ፤ ስለዚህ ፀነሰችና ለያዕቆብ አምስተኛውን ወንድ ልጅ ወለደችለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንልያ ሰምዓ እሞ፥ ጠነሰት፤ ንያእቆብ ከዓ ሓምሻይ ወዲ ወለደትሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ልያ ድማ፡ ግዝእተይ ንሰብኣየይ ክንዲ ዝሀብኩ፡ ኣምላኽ ዓስበይ ሃበኒ፡ በለት። ስሙ ኽኣ ይሳኮር ኣውጽኣትሉ።