Genesis 29:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ገና ምሳታቶም እናተዛረበ ከሎ፡ ራሄል ምስ ኣባጊዕ ኣቦኣ መጸት፣ ንሳ ትሕልወን ነበረት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም ገና ከእ​ነ​ርሱ ጋር ሲነ​ጋ​ገር እነሆ፥ የላባ ልጅ ራሔል የአ​ባ​ት​ዋን በጎች ይዛ ደረ​ሰች፤ እር​ስዋ የአ​ባ​ቷን በጎች ትጠ​ብቅ ነበ​ርና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም ገና ከእነርሱ ጋር ሲነጋገር እነሆ የላባ ልጅ ራሔል ከአባትዋ በጎች ጋር ደረሰች፤ እርስዋ የአባትዋን በጎች ትጠብቅ ነበርና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም ገና ከእነርሱ ጋር ሲነጋገር እነሆ የላባ ልጅ ራሔል ከአባትዋ በጎች ጋር ደረሰች፥ እርሷ የአባትዋን በጎች ትጠብቅ ነበርና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ብሮ ሃሳይሽን፥ ላባና ናታ ራሄላ ባረ አዉዋ ዶርሳቱዋ ላጋ አካደ ጋካዱ፤ አያዉ ጎፐ፥ እዛ ዶርሳ ሄንንቻ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I biro haasayishin, Laabaana naatta Raaheela bare aawuwaa dorssatuwaa laagga akkaade gakkaaddu; ayaw gooppe, iza dorssaa hentsanchchaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi buro haasayan dishin dorsata heemmizay izo gidida gishshas Laaba naya Eraheela ba aawaa dorsata laagga ekkada gakka wodhadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ቡሮ ሃሳያን ዲሺን ዶርሳታ ሄሚዛይ ኢዞ ጊዲዳ ጊሻስ ላባ ናያ ኤራሄላ ባ ኣዋ ዶርሳታ ላጋ ኤካዳ ጋካ ዎዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ቡሮ ኦድሽን፥ ላባ ናእያ ራሄላ ዶርሳታ ሄምያ ግሾ፥ ባ አዋ ዶርሳታ ላጋ ኤካዳ ጋካሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I buroo odishin, Laaba na7iya Raheela dorsata heemmiya gisho, ba aawa dorsata laagga ekada gakasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያዕቆብ ከእረኞቹ ጋር በመነጋገር ላይ ሳለ፣ ራሔል፣ እረኛ ነበረችና የአባቷን በጎች እየነዳች መጣች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብም ከእረኞቹ ጋር በመነጋገር ላይ ሳለ ራሔል የአባትዋን በጎች ይዛ ወደዚያ መጣች፤ እርስዋ የበጎች እረኛ ነበረች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ራሄል ባዕላ ኣባጊዕ ኣቦኣ ትጓሲ ነበረትሞ፥ ያእቆብ ገና ምስኣቶም ክዛረብ እንተሎ፥ ምስ ኣባጊዕ ኣቦኣ መፀት።
Amharic Tigrinya 2011 ራሄል ባዕላ ትጓሲ ነብረት እሞ፡ ንሱ ገና ምሳታቶም ኪዛረብ ከሎ፡ እንሃ፡ ምስ ኣባጊዕ ኣቦኣ መጸት።