Genesis 29:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ብሓድሽ ጠነሰት ወዲ ድማ ወለደት። ከምዚ ድማ በሎ፦ ሕጂ በዓል ቤተይ ኣብዚ ግዜ እዚ ክጽንበረኒ እዩ፡ ምኽንያቱ ሰለስተ ኣወዳት ወሊደሉ። ስለዚ ስሙ ሌዊ ተባህለ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም ፀነ​ሰች፤ ወንድ ልጅ​ንም ወለ​ደች፤ “ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲ​ህስ ባሌ ወደ እኔ ይጠ​ጋል፤ ሦስት ወን​ዶች ልጆ​ችን ወል​ጄ​ለ​ታ​ለ​ሁና” አለች፤ ስለ​ዚ​ህም ስሙን ሌዊ ብላ ጠራ​ችው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፤ አሁንም ባሌ ወደ እኔ ይጠጋል፥ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወልጄለታለሁና አለች፤ ስለዚህም ስሙን ሌዊ ብላ ጠራችው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደግሞም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፥ አሁንም ባሌ ወደ እኔ ይጠጋል፥ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወልጄለታለሁና አለች፥ ስለዚህም ስሙን ሌዊ ብላ ጠራችው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ሀራካ ሻሃራደ አቱማ ናኣ የላዱ። እዛ፥ “ታን አዉ ሄዙ አቱማ ናና የሌዳ ድራዉ፥ ታ አስናይ ሀእ ታናና ዋጸታና” ያጋደ፥ አ ሌዊ ሱንዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa haraakka shahaaraade attuma na'aa yelaaddu. Iza, «Taani aw heezzu attuma naanaa yeleedda diraw, ta asinay ha"i taananna waas'ettana» yaagaadde, Aa Leewii suntsaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza qasseka shaarada attuma naa yeladus; iza, «Tani izas heedzdzu attuma nayta yelida gishshas ta azinay ba wozina taakko zaarana» gaada iza Lewe ga sunththadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ቃሴካ ሻራዳ ኣቱማ ና ዬላዱስ፤ ኢዛ፥ «ታኒ ኢዛስ ሄ ኣቱማ ናይታ ዬሊዳ ጊሻስ ታ ኣዚናይ ባ ዎዚና ታኮ ዛራና» ጋዳ ኢዛ ሌዌ ጋ ሱንዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ሄን ቃንታዳ አደ ናአ የላሱ። እያ፥ “ታኒ እያዉ ሄ አደ ናይታ የልዳ ግሾ፥ ታ አዝናይ ሀእ ታራ ሲቆን ዋፀታና” ጋዳ እያ ሌወ ጋዳ ሱንሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya heedzantho qanthatada adde na7a yelasu. Iya, “Taani iyaw heedzu adde nayta yelida gisho, ta azinay ha7i taara siiqon waaxetana” gada iya Leewe gada sunthasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁንም እንደ ገና ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ እርሷም፣ ሦስት ወንዶች ልጆች ስለ ወለድሁለት “ከእንግዲህ ባሌ ያቀርበኛል” አለች፤ ስለዚህ ሌዊ ብላ ጠራችው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደገና ፀነሰችና ሌላ ወንድ ልጅ ወለደች፤ “እንግዲህ ሦስት ወንዶች ልጆች ስለ ወለድኩለት አሁን ባሌ ከእኔ ጋር በፍቅር ይጠመዳል” ስትል ስሙን ሌዊ አለችው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መሊሳ ኸዓ ጠነሰት፤ ወዲውን ወለደት፤ “ሰለስተ ኣወዳት ወሊደሉ እየ እሞ፥ ሕዝስ ሰብኣየይ ናባይ ክፅጋዕ እዩ” እንትትብል፥ “ሌዊ” ኢላ ሰመየቶ።
Amharic Tigrinya 2011 መሊሳ ኽኣ ጠነሰት ወዲውን ወለደት፡ ሰለስተ ወደ ወሊደሉ እየ እሞ ሕጂስ ሰብኣየይ ኣባይ ኪለግን እዩ በለት። ስለዚ ስሙ ሌዊ ተባህለ።