Genesis 29:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከም ብሓድሽ ጠነሰት ወዲ ድማ ወለደት። ከምዚ ድማ በለ፦ እግዚኣብሄር ከም እተጸላእኩ ስለ ዝሰምዐ፡ ነዚ ወዲ እውን ሃበኒ፤ ስምኦን ድማ ሰመየቶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ልያም ዳግመኛ ፀነሰች፤ ሁለተኛ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት፤ “እኔ እንደ ተጠላሁ እግዚአብሔር ስለ ሰማ ይህን ጨመረልኝ” አለች፤ ስሙንም ስምዖን ብላ ጠራችው ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፤ እኔ እንደ ተጠላሁ እግዚአብሔር ስለ ሰማ ይህን ደገመኝ አለች፤ ስሙንም ስምዖን ብላ ጠራችው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ደግሞም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፥ እኔ እንደ ተጠላሁ እግዚአብሔር ስለ ሰማ ይህን ደገመኝ አለች፥ ስሙንም ስምዖን ብላ ጠራችው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዛ ሀራካ ሻሃራደ አቱማ ናኣ የላዱ። እዛ፥ “መና ጎዳይ ታን ሲቀታቤናዋ ስሴዳ ድራዉ፥ ታዉ ሀዋካ ጉጄዳ” ያጋደ፥ አ ስሞና ሱንዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iza haraakka shahaaraade attuma na'aa yelaaddu. Iza, «Med'inaa Goday taani siik'ettabeenawaa siseedda diraw, taw hawaakka gujjeedda» yaagaadde, Aa Simoona suntsaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iza qasseka shaarada ha7ikka attuma naa yeladus; iza, «GODAY tani dosettonttayssa be7ida gishshas taas hayssaka gujjides» gaada iza Simoona ga sunththadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዛ ቃሴካ ሻራዳ ሃኢካ ኣቱማ ና ዬላዱስ፤ ኢዛ፥ «ጎዳይ ታኒ ዶሴቶንታይሳ ቤኢዳ ጊሻስ ታስ ሃይሳካ ጉጂዴስ» ጋዳ ኢዛ ሲሞና ጋ ሱንዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያ ናምአን ቃንታዳ አደ ናአ የላሱ። እያ፥ “ጎዳይ ታኒ ዶሰታቦናይሳ በእዳ ግሾ፥ ታዉ ሀይሳካ ጉጅስ” ጋዳ ስሞና ጋዳ ሱንሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iya nam7antho qanthatada adde na7a yelasu. Iya, “Goday taani dosetabonaysa be7ida gisho, taw haysaka gujis” gada Simoona gada sunthasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንደ ገናም ፀንሳ ወለደች፤ እርሷም “ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳልተወደድኩ ሰምቶ ይህን ልጅ በድጋሚ ሰጠኝ” አለች። ከዚያም የተነሣ ስምዖን ብላ ጠራችው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንደገና ፀነሰችና ሌላ ወንድ ልጅ ወለደች፤ “እግዚአብሔር እንዳልተወደድኩ ሰማ፤ ይህንንም ልጅ ደግሞ ሰጠኝ” ስትል ስሙን ስምዖን አለችው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መሊሳ ኸዓ ጠነሰት፤ ወዲውን ወለደት። “እግዚኣብሄር ከም ዝተፀላእኹ ስለ ዝሰምዐ ነዙይ ድማ ሃበኒ” በለት፤ “ስምኦን” ኢላውን ሰመየቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መሊሳ ኽኣ ጠነሰት ወዲ ወን ወለደት፡ እዝጋኢብሄር ከም እተጸላእኩ ሰሚዑ እዮ እሞ፡ እዚ ድማ ሀበኒ ኢላ ስሙ ስምኦን ኣውጽኣትሉ። |