Genesis 29:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ልያ ድማ ጠነሰት ወዲ ድማ ወለደት፣ ስሙ ድማ ሮቤል ሰመየቶ። ምኽንያቱ፡ ብሓቂ እግዚኣብሄር መከራይ ርእዩ፤ ሕጂ እምበኣር በዓል ቤተይ ከፍቅረኒ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልያም ፀነ​ሰች፤ ወንድ ልጅ​ንም ወለ​ደች፥ ስሙ​ንም ሮቤል ብላ ጠራ​ችው፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መዋ​ረ​ዴን አይ​ቶ​አ​ልና፥ እን​ግ​ዲ​ህስ ወዲህ ባሌ ይወ​ድ​ደ​ኛል” ስትል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ልያም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፥ ስሙንም ሮቤል ብላ ጠራችው፤ እግዚአብሔር መከራዬን አይቶአልና፥ እንግዲህም ወዲህ ባሌ ይወድደኛል ብላለችና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ልያም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፥ ስሙንም ሮቤል ብላ ጠራችው፥ እግዚአብሔር መከራዬን አይቶአልና፥ እንግዲህም ወዲህ ባሌ ይወድደኛል ብላለችና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ልያ ሻሃራደ አቱማ ናኣ የላዱ። አ ሱንካ ሮቤላ ሱንዱ፤ አያዉ ጎፐ እዛ፥ “መና ጎዳይ ታ መቱዋ በኤዳ፤ ሀእ ቱሙ ታና ታ አስናይ ሲቃና” ያጋዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Liya shahaaraade attuma na'aa yelaaddu. Aa suntsakka Roobeela suntsaaddu; ayaw gooppe iza, «Med'inaa Goday ta metuwaa be'eedda; ha"i tumu taana ta asinay siik'ana» yaagaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Liyay shaarada attuma naa yeladus; iza sunththaaka Oroobeele ga sunththadus; ays giikko iza, «GODAY ta meto be7ides; ha7i tumu tana ta azinay siiqana» gadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሊያይ ሻራዳ ኣቱማ ና ዬላዱስ፤ ኢዛ ሱንካ ኦሮቤሌ ጋ ሱንዱስ፤ ኣይስ ጊኮ ኢዛ፥ «ጎዳይ ታ ሜቶ ቤኢዴስ፤ ሃኢ ቱሙ ታና ታ ኣዚናይ ሲቃና» ጋዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ልያ ቃንታዳ አደ ናአ የላሱ። እያ፥ “ጎዳይ ታ መቱዋ በእስ፥ ሀእ ታና ታ አዝናይ ዶሳና” ጋዳ ሄ ናአ ሮቤላ ጋዳ ሱንሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Liya qanthatada adde na7a yelasu. Iya, “Goday ta metuwa be7is, ha7i tana ta azinay dosana” gada he na7a Robeela gada sunthasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ልያ ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ “ እግዚአብሔር (ያህዌ) መከራዬን ስለ ተመለከተልኝ፣ ከእንግዲህ ባሌ ይወድደኛል” ስትል ስሙን ሮቤል አለችው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልያ ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ “እግዚአብሔር መከራዬን ተመለከተ፤ ከእንግዲህስ ወዲያ ባሌ ይወደኛል” ስትል ስሙን ሮቤል አለችው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ልያ ጠነሰት፤ ወዲውን ወለደት። “እግዚኣብሄር መከራይ ሪኡ እዩ እሞ፥ ሕዝስ ሰብኣየይ ክፈትወኒ እዩ” እንትትብል “ሮቤል” ኢላ ሰመየቶ።
Amharic Tigrinya 2011 ልያ ድማ ጠነሰት ወዲውን ወለደት። እግዚኣብሄር መከራይ ርእዩ እሞ፡ ሕጅስ ሰብኣየይ ኪፈትወኒ እዩ፡ ኢላ ስሙ ሮቤል ኣውጽኣትሉ።