Genesis 29:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ልያ ለውሃት ኣዒንቲ ነበራ። ራሄል ግና ጽብቕትን ጽቡቕ ሞገስን እያ ነይራ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልያም ዓይነ ልም ነበ​ረች፤ ራሔል ግን መልከ መል​ካም ነበ​ረች፥ ፊቷም ውብ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ልያም ዓይነ ልም ነበረች፤ ራሔል ግን መልከ መልካም ነበረች ፊትዋም ውብ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ልያም ዓይነ ልም ነበረች፥ ራሔል ግን መልከ መልካም ነበረች ፊትዋም ውብ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ልያ አይፍያና ጩጫ፤ ሽን ራሄላ ጌሳንቻነ ማላ ሎአ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Liya ayfiyaana c'uuc'a; shin Raaheela geesanchanne malaa lo"a.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Liya ayfey shola; Eraheeli ayfey gidikko lo7o.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሊያ ኣይፌይ ሾላ፤ ኤራሄሊ ኣይፌይ ጊዲኮ ሎኦ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ልያ አይፈራ ጩጫ፥ ሽን ራሄላ የገልስነ ማላ ሎኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Liya ayfera cuuca, shin Raheela yegelsinne mala lo77o.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ልያ ዐይነ ልም ስትሆን ራሔል ግን ቁመናዋ ያማረ መልኳም የተዋበ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ልያ ዐይነ ልም ስትሆን፥ ራሔል ግን ቁመናዋ የሚያምር የደስ ደስ ያላት ነበረች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣዒንቲ ልያ ጨምጫማት ነበራ፤ ራሄል ግና መልክዐኛ፥ ትርኢታውን ፅብቕቲ ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ኣዒንቲ ልያ ጨምጫማት ነበራ፡ ራሄል ግና መልክዔኛ ትርኢታውን ውቅብቲ ነበረት።