Genesis 29:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ላባን ክልተ ኣዋልድ ነበራኦ፡ ስም እቲ ዓባይ ልያ፡ ስም እታ ንእሽቶ ድማ ራሄል ነበረት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለላ​ባም ሁለት ሴቶች ልጆች ነበ​ሩት፤ የታ​ላ​ቂቱ ስም ልያ የታ​ና​ሺ​ቱም ስም ራሔል ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለላባም ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ የታላቂቱ ስም ልያ የታናሺቱ ስም ራሔል ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለላባም ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሩት፥ የታላቂቱ ስም ልያ የታናሺቱ ስም ራሔል ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላባናዉ ላኡ ማጫ ናናቱ ደኢኖ፤ ባይራት ሱንይ ልዮ፥ ቴፋትዌ ራሄሎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laabaanaw laa"u mac'c'a naanatuu de'iino; bayirati suntsay Liyo, teefattiwe Raaheelo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Laabas nam7u macca nayti deettes; bayray sunththi Liya, kaaloya Eraheelo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላባስ ናምኡ ማጫ ናይቲ ዴቴስ፤ ባይራይ ሱን ሊያ፥ ካሎያ ኤራሄሎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላባስ ናምኡ ማጫ ናይት ደኦሶና። ባይረ ሱንይ ልያ፥ ካልያ ቃስ ራሄሎ ጌተታዉሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laabas nam7u macca nayti de7oosona. Bayre sunthay Liya, kaaliya qassi Raheelo geetetawusu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ላባ ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ የታላቂቱ ስም ልያ የታናሺቱ ራሔል ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ላባ ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ ታላቂቱ ልያ፤ ታናሽቱ ራሔል ይባሉ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንላባ ኸዓ ኽልተ ኣጓላት ነበራኦ። ስም እታ ዓባይ ልያ፥ ስም እታ ንእሽተይ ከዓ ራሄል ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ላባን ከኣ ኽልተ ኣዋልድ ነበርኦ፡ ስም እታ ዓባይ ልያ፡ ስም እታ ንእስቶ ኽኣ ራሄል ነበረ።