Genesis 29:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ላባን ድማ፡ ብሓቂ ንስኻ ዓጽመይን ስጋይን ኢኻ። ሓደ ወርሒ ድማ ምስኡ ጸንሐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ላባም ያዕ​ቆ​ብን፥ “በእ​ው​ነት አንተ አጥ​ንቴ ሥጋ​ዬም ነህ፤ ከእኔ ጋር ተቀ​መጥ” አለው። አንድ ወር የሚ​ያ​ህ​ልም ከእ​ርሱ ጋር ተቀ​መጠ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ላባም። በእውነት አንተ አጥንቴ ሥጋዬም ነህ አለው። አንድ ወር የሚያህልም ከእርሱ ጋር ተቀመጠ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ላባም፦ “በእውነት አንተ አጥንቴ ሥጋዬም ነህ አለው። አንድ ወር የሚያህልም ከእርሱ ጋር ተቀመጠ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላባን አ፥ “ኔን ቱሙ ታ አሾነ ታ ሱ” ያጌዳ። ያቆብ አናና እት አግና ኩመን ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laabaani Aa, «Neeni tumu ta ashonne ta suutsaa» yaageedda. Yaak'oobi aanana itti aginaa kumentsaa utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Laabay iza, «Neni tumu ta ashonne ta suuththa» gides. Yaaqoobey izara issi agina kumeth uttides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላባይ ኢዛ፥ «ኔኒ ቱሙ ታ ኣሾኔ ታ ሱ» ጊዴስ። ያቆቤይ ኢዛራ ኢሲ ኣጊና ኩሜ ኡቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላቢ እያ፥ “ኔኒ ቱማ ታ አሾነ ታ ሱ” ያግስ። ያይቆብ እያራ እስ አጌና ኩመ ኡትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laabi iya, “Neeni tuma ta ashonne ta suuthi” yaagis. Yayqoobi iyara issi ageena kumethi uttis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ላባም ያዕቆብን፣ “አንተማ የዐጥንቴ ፍላጭ፣ የሥጋዬ ቍራጭ ነህ” አለው። ያዕቆብ አንድ ወር ሙሉ አብሮት ከተቀመጠ በኋላ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ላባም “በእርግጥ አንተ ቅርብ የሥጋ ዘመዴ ነህ” አለው፤ ያዕቆብም አንድ ወር ያኽል ከአጐቱ ጋር ተቀመጠ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ላባ ኸዓ “ብሓቂ ንስኻ ዓፅመ ስጋይ ኢኻ” በሎ። ወርሒ ዝኣክልውን ምስኡ ተቐመጠ።
Amharic Tigrinya 2011 ላባን ከኣ ብሓቂ ንስኻ ዓጽመ ስጋይ ኢኻ፡ በሎ። ወርሒ ዚኣክልውን ምስኡ ተቐመጠ።