Genesis 28:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤሳው ናብ እስማዒል ከይዱ፡ ሰበይቱ ክትከውን ንማሃላት ጓል እስማኤል ወዲ ኣብርሃም ሓብቲ ነባዮት ወሰደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዔሳው ወደ ይስ​ማ​ኤል ሄደ፤ ቤሴ​ሞ​ት​ንም በፊት ካሉ ሚስ​ቶቹ ጋር ሚስት ትሆ​ነው ዘንድ ወሰ​ዳት፤ እር​ስ​ዋም የና​ኮር ወን​ድም የአ​ብ​ር​ሃም ልጅ የሆ​ነው የይ​ስ​ማ​ኤል ልጅና የና​ቡ​ዓት እኅት ናት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዔሳው ወደ እስማኤል ሄደ፥ ማዕሌትንም በፊት ካሉት ሚስቶቹ ጋር ሚስት ትሆነው ዘንድ አገባ፤ እርስዋም የአብርሃም ልጅ የሆነ የእስማኤል ልጅና የነባዮት እኅት ናት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዔሳው ወደ እስማኤል ሄደ፥ ማዕሌትንም በፊት ካሉት ሚስቶቹ ጋር ሚስት ትሆነው ዘንድ አገባ፥ እርሷም የአብርሃም ልጅ የሆነ የእስማኤል ልጅና የነባዮት እኅት ናት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ ኤሳይ አብራሃመ ናኣ እስማኤለኮ ቢደ፥ አ ናቶ ማህላቶ ባረ ማቻቱዋ ቦላ ጉጂደ አኬዳ። እዛ ናባዮታ ምቻቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw Eesay Abrahaame na'aa Isimaa'eelekko biide, Aa naatto Maahilaato bare machatuwaa bolla gujjiide akkeedda. Iza Nabaayoota michchato.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Eesawey Abrahaame naa Isma7eelekko biidi iza nayo Mahilaato ba machchey bolla gujji ekkides. Izakka Nebayoote michcho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኤሳዌይ ኣብራሃሜ ና ኢስማኤሌኮ ቢዲ ኢዛ ናዮ ማሂላቶ ባ ማቼይ ቦላ ጉጂ ኤኪዴስ። ኢዛካ ኔባዮቴ ሚቾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኤሳዌይ አብራሃመ ናአ እስማኤላኮ ብድ፥ እያ ናእዉ ማህላቶ፥ ነባዮታ ምችዉ፥ ባ ማቸታ ቦላ ጉጅድ ኤክስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Eesawey Abrahaame na7a Isma7eelako bidi, iya na7iw Mahlaato, Nebayoota michiw, ba macheta bolla gujidi ekis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህም ወደ እስማኤል ሄደ፣ የአብርሃም ልጅ እስማኤል የወለዳትን፣ የነባዮትን እኅት ማዕሌትን በሚስቶቹ ላይ ተጨማሪ አድርጎ አገባ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ ከዚህ በፊት ካገባቸው ሌላ በተጨማሪ ወደ አብርሃም ልጅ ወደ እስማኤል ሄዶ ልጁን ማሕላትን አገባ፤ እርስዋም የነባዮት እኅት ናት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኤሳው ናብ እስማኤል ከይዱ ኣብ ልዕሊ እተን ኣንስቱ፥ ንጓል እስማኤል ወዲ ኣብርሃም ሓፍቲ ነባዮት ንማሓላት ኣእተዋ።
Amharic Tigrinya 2011 ያእቆብ ከኣ ካብ ብኤርሸባዕ ወጺኡ፡ ናብ ካራን ኣቢሉ ኸደ።