Genesis 28:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤሳው ድማ ኣዋልድ ከነኣን ንኣቦኡ ይስሃቅ ከም ዘይሕጐሳ ምስ ረኣየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የከ​ነ​ዓ​ና​ው​ያ​ንም ሴቶች ልጆች በአ​ባቱ በይ​ስ​ሐቅ ፊት የተ​ጠሉ እንደ ሆኑ ዔሳው በአየ ጊዜ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የከነዓናውያንም ሴቶች ልጆች በአባቱ በይስሐቅ ፊት የተጠሉ እንደሆኑ ዔሳው ባየ ጊዜ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የከነዓናውያንም ሴቶች ልጆች በአባቱ በይስሐቅ ፊት የተጠሉ እንደ ሆኑ ዔሳው ባየ ጊዜ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤሳይ ሄዋን ካናነ ቢታ ማጫውና ባረ አዉዋ ይሳቃ አይ ኬሻ ኢትንቶ አኬኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eesay hewaan Kanaane biittaa mac'c'awunna bare aawuwaa Yisaak'a ay keeshshaa iitintto akeekeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eesawey iza aawa Yisaaqay Kanaane macca nayta ay mala ixxizaakkonne hessan erides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሳዌይ ኢዛ ኣዋ ዪሳቃይ ካናኔ ማጫ ናይታ ኣይ ማላ ኢጺዛኮኔ ሄሳን ኤሪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤሳዌይ ሄሳን ካናነ ቢታ ማጫስ ባ አዋ ይሳቅ አይ መላ እፅያኮ ኤርስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eesawey hessan Kanaane biitta maccas ba aawa Yisaaqi ay mela ixiyako eris.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህም የከነዓናውያን ሴቶች በአባቱ በይስሐቅ ዘንድ የቱን ያህል የተጠሉ መሆናቸውን ተገነዘበ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህም አባቱ ይስሐቅ የከነዓናውያንን ሴቶች እንደማይወድ ዔሳው ተገነዘበ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣጓላት ከነዓንውን ኣብ ቅድሚ ኣቦኡ ይስሓቅ ፅሉኣት ከም ዝኾና ኤሳው ረአየ።
Amharic Tigrinya 2011 ኤሳው ናብ እስማዒል ከይዱ ኣብ ልዕሊ እተን ኣንስቱ ንማሓላት፡ ጓል እስማዒል ወዲ ኣብርሃም ሓብቲ ነባዩት፡ ሰበይቲ ኣእተወ።