Genesis 28:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ይስሃቅ ድማ ንያእቆብ ሰደዶ፡ ናብ ጳዳን-ራም ድማ ናብ ላባን፡ ወዲ ቤቱኤል፡ ኣራማዊ፡ ሓው ርብቃ ኣደ ያእቆብን ኤሳውን ከደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይስ​ሐ​ቅም ልጁ ያዕ​ቆ​ብን ላከው፤ እር​ሱም የያ​ዕ​ቆ​ብና የዔ​ሳው እናት የር​ብቃ ወን​ድም የሚ​ሆን የሶ​ር​ያ​ዊው ባቱ​ኤል ልጅ ላባ ወዳ​ለ​በት ወደ ሁለቱ ወን​ዞች መካ​ከል ሄደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይስሐቅም ያዕቆብን ሰደደው፥ እርሱም የያዕቆብና የዔሳው እናት የርብቃ ወንድም የሚሆን የሶርያዊ ባቱኤል ልጅ ላባ ወዳለበት ወደ ሁለቱ ወንዞች መካከል ሄደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይስሐቅም ያዕቆብን ላከው፥ እርሱም የያዕቆብና የዔሳው እናት የርብቃ ወንድም የሚሆን የሶርያዊ ባቱኤል ልጅ ላባ ወዳለበት ወደ ሁለቱ ወንዞች መካከል ሄደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳቅ ያቆባ የዴዳ፤ ያቆብ ማስጰጾምያ ጋድያ ላባናኮ ቤዳ። ላባን ያቆባነ ኤሳ የሌዳ አት ርብቃ እሻነ ሶርያ ባቱኤላ ናኣ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaak'i Yaak'ooba yeddeedda; Yaak'oobi Masp'p'es'oomiyaa gadiyaa Laabaanakko beedda. Laabaani Yaak'oobanne Eesaa yeleedda aati Ribik'a ishaanne Sooriyaa Baatu'eela na'aa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin Yisaaqi Yaaqoobe yeddiin Yaaqoobey Mesphexoomiya biitta Laabakko bides. Laabay Yaaqoobenne Eesawe yelida Irbiqas ishanne Aaraame biitta as Baatu7eele naa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ዪሳቂ ያቆቤ ዬዲን ያቆቤይ ሜስጴጾሚያ ቢታ ላባኮ ቢዴስ። ላባይ ያቆቤኔ ኤሳዌ ዬሊዳ ኢርቢቃስ ኢሻኔ ኣራሜ ቢታ ኣስ ባቱኤሌ ና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያግድ ይሳቅ ያይቆባ የድስ። ያይቆብ ማሰጰፆመ ቢታ ላባኮ ብስ። ላቢ ያይቆባነ ኤሳዌ አየ እርብቃ እሻነ አራመ አድያ ባቱኤላ ናአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaagidi Yisaaqi Yayqooba yeddis. Yayqoobi Masephexoome biitta Laabako bis. Laabi Yayqoobanne Eesawe aaye Irbiqa ishanne Araame addiya Batu7eela na7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይስሐቅም ያዕቆብን በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ወደሚኖረው፣ የያዕቆብና የዔሳው እናት የርብቃ ወንድም ወደ ሆነው ወደ ሶርያዊው የባቱኤል ልጅ ወደ ላባ ላከው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ሁኔታ ይስሐቅ ያዕቆብን አሰናበተው፤ ያዕቆብም በመስጴጦምያ ወደሚኖረው ወደ ላባ ሄደ፤ ላባ የያዕቆብና የዔሳው እናት የርብቃ ወንድም ነበረ፤ አባቱም ሶርያዊው ባቱኤል ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ይስሓቅ ከዓ ንያእቆብ ሰደዶ። ንሱ ድማ ናብ ማእኸል ክልቲኦም ኣፍላጋት፥ ናብ እቲ ሶርያዊ ሓው ርብቃ እኖ ያእቆብን ኤሳውን ናብ ዝኾነ ላባ ወዲ ባቱኤል ከደ።
Amharic Tigrinya 2011 ይስሃቅ ከኣ ንያእቆብ ሰደዶ። ንሱ ድማ ናብ ጳዳንኣራም፡ ናብ ላባን ወዲ ቤቱኤል እቲ ሶርያዊ ሓው ርብቃ ኣደ ያእቅብን ኤሳውን ከደ።