Genesis 28:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ተንስእ፡ ናብ ጳዳን-ኣራም፡ ናብ ቤት ቤቱኤል ኣቦ ኣዴኻ ኪድ። ካብኣ ካብ ኣዋልድ ላባን ሓው ኣዴኻ ሰበይቲ ውሰድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ተነሣና ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ወደ ሁለቱ ወንዞች መካከል ሂድ፤ ከዚያም ከእናትህ ከርብቃ ወንድም ከላባ ሴቶች ልጆች ሚስትን አግባ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ተነሣና ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ወደ ሁለቱ ወንዞች መካከል ሂድ፤ ከዚያም ከእናትህ ወንድም ከላባ ሴቶች ልጆች ሚስትን አግባ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ተነሣና ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ወደ ሁለቱ ወንዞች መካከል ሂድ፥ ከዚያም ከእናትህ ወንድም ከላባ ሴቶች ልጆች ሚስትን አግባ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ደንዳ! ነ ዳይ አዉዋ ባቱኤላኮ፥ ማስጰጾምያ ጋድያ ባደ ያፐ ነ ዳይ እሻ ላባና ማጫ ናናቱዋፐ እትኖ ነዉ ማቻቶ ኦደ አካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Dendda! Ne daay aawuwaa Baatu'eelakko, Masp'p'es'oomiyaa gadiyaa baade yaappe ne daay ishaa Laabaana mac'c'a naanatuwaappe ittinno new machchatto ootsaade akka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dendada ne aayey aawa Baatu7eelekko, Mesphexoomiya biitta baada heeppe ne aayey isha Laaba macca naytappe issiniyo nees machcho ekka. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዴንዳዳ ኔ ኣዬይ ኣዋ ባቱኤሌኮ፥ ሜስጴጾሚያ ቢታ ባዳ ሄፔ ኔ ኣዬይ ኢሻ ላባ ማጫ ናይታፔ ኢሲኒዮ ኔስ ማቾ ኤካ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ደንዳዳ ነ አየ አዋ ባቱኤላኮ ማሰጰፆመ ቢታ ባዳ ያፐ ነ አየ እሻ ላባ ማጫ ናይታፐ ማቾ ኤካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dendada ne aaye aawa Batu7eelako Masephexoome biitta bada yaape ne aaye isha Laaba macca naytape macho eka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሁኑኑ ተነሥተህ በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ወደሚኖረው፣ ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ሂድ፤ እዚያም ከአጎትህ ከላባ ሴቶች ልጆች መካከል አንዲቷን አግባ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይልቅስ ተነሥተህ በመስጴጦምያ ወዳለው ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ሂድ፤ እዚያም ከአጐትህ ከላባ ሴቶች ልጆች አንዷን አግባ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ተሲእኻ፥ ናብ ማእኸል ክልቲኦም ኣፍላጋት ናብ እንዳ ኣቦሓጐኻ ባቱኤል ኪድ፤ ኣብኡ ኸዓ ኻብ ኣጓላት ኣኮኻ ላባ ሰበይቲ ኣእቱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ተንሲእካ ናብ ጳዳንኣራም ናብ እንዳ ኣቦሓጎኻ ቤቱኤል ኪድ እሞ፡ ካብኡ ኸኣ ካብ ኣዋልድ ኣኮኻ ላባን ሰበይቲ ኣእቱ። |