Genesis 28:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፈሪሁ ድማ፡ እዚ ቦታ እዚ ክንደይ ዜስካሕክሕ እዩ! ብዘይካ ቤት ኣምላኽ ካልእ ኣይኰነትን፡ ኣፍ ደገ ሰማይ ድማ እያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ፈራ፤ እንዲህም አለ፥ “ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፤ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፤ ይህችም የሰማይ ደጅ ናት።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ፈራ፥ እንዲህም አለ። ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፤ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፤ ይህም የሰማይ ደጅ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ፈራ፥ እንዲህም አለ፦ “ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራ፥ ይህ ስፍራ የእግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም፥ ይህም የሰማይ ደጅ ነው።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ያዪደ፥ “ሀ ሳአይ ዎት ያሺ! ሀ ሳአይ ጾሳ ጎልያፐ አትን፥ አይነ ሀራ ሳኣ ግደና፤ ሀዌ ሳሉዋ ፐንግያ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I yayyiide, «Ha sa'ay wooti yashshii! Ha sa'ay S'oossaa golliyaappe attin, ayinne hara sa'aa gidenna; hawe saluwaa penggiyaa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izi babbidi, «Hayssi ay mala babisizasoo! Hayssi Xoossa Keeththafe attiin haraso deenna; hayssi salo penge» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚ ባቢዲ፥ «ሃይሲ ኣይ ማላ ባቢሲዛሶ! ሃይሲ ጾሳ ኬፌ ኣቲን ሃራሶ ዴና፤ ሃይሲ ሳሎ ፔንጌ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ባብድ፥ “ሀ በሳይ ዋን ያሽ! ሀ በሳይ ፆሳ ኬፈ አትሽን፥ ሀራሶ ግደና። ሀይስ ሳሎ ፐንገ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I babidi, “Ha bessay waani yashshi! Ha bessay Xoossa keethife attishin, haraso gidenna. Haysi salo penge” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም በፍርሀት፣ “ይህ ስፍራ እንዴት የሚያስፈራ ነው! ይህስ ሌላ ሳይሆን የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ቤት መሆን አለበት፤ የሰማይ ደጅ ነው” አለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በጣም ፈርቶም ስለ ነበር “ይህ እንዴት የሚያስፈራ ቦታ ነው! ይህ የእግዚአብሔር ቤት መሆን አለበት፤ ወደ ሰማይ የሚያስገባው በር ይህ ነው” አለ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ፈሪሑ ስለ ዝነበረ ድማ “እዛ ቦታ እዚኣ ኽንደይ ተፍርሕ እያ! እዚኣ ቤት እግዚኣብሄር እያ እምበር፥ ካልእ ኣይኮነትን። እዚኣ ኣፍ ደገ ሰማይ እያ” በለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ፈሪሁ ድማ፡ እዛ ቦታ እዚኣ ኽንደይ ተፍርህ እያ። እዚኣ ቤት ኣምላኽ እያ እምበር፡ ካልእ ኣይኮነትን፡ እዚኣ ኽኣ ደገ ሰማይ እያ፡ በለ። |