Genesis 28:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ እግዚኣብሄር ኣብኡ ደው ኢሉ፡ ኣነ እግዚኣብሄር፡ ኣምላኽ ኣቦኻ ኣብርሃምን ኣምላኽ ይስሃቅን እየ። እታ እትድቅሰላ ምድሪ ንዓኻን ንዘርእኻን ክህበካ እየ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ሆም፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በላዩ ቆሞ​በት ነበር፥ እን​ዲ​ህም አለ፥ “የአ​ባ​ትህ የአ​ብ​ር​ሃም አም​ላክ የይ​ስ​ሐ​ቅም አም​ላክ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነኝ፤ አት​ፍራ፥ ይህ​ችን አንተ የተ​ኛ​ህ​ባ​ትን ምድር ለአ​ን​ተም ለዘ​ር​ህም እሰ​ጣ​ለሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆም፥ እግዚአብሔር በላይ ቆሞበት ነበር፥ እንዲህም አለ። የአባትህ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ይህችን አንተ የተኛህባትን ምድር ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆም፥ እግዚአብሔር በላይ ቆሞበት ነበር፥ እንዲህም አለ፦ “የአባትህ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ይህችን አንተ የተኛህባትን ምድር ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጋይያዉ ቦላ ጼራን መና ጎዳይ ኤቂደ አ፥ “ታን መና ጎዳ፥ ነ አዉዋ አብራሃማ ጾሳ፥ ይሳቃ ጾሳ። ሀ ኔን ግሴዳ ቢታ ነዉነ ነ ዘረዉ እማና፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) gayyiyaw bolla s'eeran Med'inaa Goday ek'k'iide Aa, «Taani Med'inaa Godaa, ne aawuwaa Abrahaama S'oossaa, Yisaak'a S'oossaa. Ha neeni giseedda biittaa newunne ne zeretsaw immana;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yangarezas bolla xeeran GODAY eqqidi iza, «Tani GODAA ne aawa Abrahaame Xoossa, Yisaaqa Xoossa. Ha ne ichchida biittaa ta neessinne ne zereththas immana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ያንጋሬዛስ ቦላ ጼራን ጎዳይ ኤቂዲ ኢዛ፥ «ታኒ ጎዳ ኔ ኣዋ ኣብራሃሜ ጾሳ፥ ዪሳቃ ጾሳ። ሃ ኔ ኢቺዳ ቢታ ታ ኔሲኔ ኔ ዜሬስ ኢማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ኮዱዋስ ፄራን ጎዳይ ኤቅድ፥ “ታኒ ጎዳ፥ ነ አዋ አብራሃመ ፆሳ፥ ይሳቃ ፆሳ፥ ሀ ኔኒ ዝንእዳ ቢታ ነዉነ ነ ሼሻስ እማና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He koduwas xeeran Goday eqidi, “Taani Godaa, ne aawa Abrahaame Xoossa, Yisaaqa Xoossa, ha neeni zin7ida biitta newunne ne sheeshas immana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም (ያህዌ) ከጫፉ ላይ ቆሞ እንዲህ አለ፤ “የአባትህ የአብርሃም አምላክ (ኤሎሂም) ፣ የይስሐቅ አምላክ (ኤሎሂም) እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ፤ የተኛህበትን ምድር ለአንተና ለዘርህ እሰጣለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም በአጠገቡ ቆሞ እንዲህ አለው፤ “እኔ የአባትህ የአብርሃምና የይስሐቅ አምላክ እግዚአብሔር ነኝ፤ ለአንተና ለትውልድህ እንዲሆን ይህን የተኛህበትን ምድር እሰጥሃለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ ድማ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊኣ ደው ኢሉ፦ “ኣነ እግዚኣብሄር፥ ኣምላኽ ኣቦኻ ኣብርሃምን ኣምላኽ ይስሓቅን እየ። እዛ ንስኻ ኣብ ልዕሊኣ ደቂስካላ ዘለኻ ምድሪ ንኣኻን ንዘርእኻን ክህባ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊኡ ደው ኢሉ በሎ፡ ኣነ እግዚኣብሄር፡ ኣምላኽ ኣቦኻ ኣብርሃምን ኣምላኽ ይስሃቅን እየ። እዛ ንስኻ ኣብ ልዕሊእ ደቂስካላ ዘሎኻ ምድሪ ንኣኻን ንዘርእኻን ክህባ እየ።