Genesis 27:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ርብቃ ይስሃቅ ምስ ወዱ ኤሳው ክዛረብ ከሎ ሰምዐት፡ ኤሳው ድማ ስጋ ሓርማዝ ሃዲኑ ከምጽኦ ናብ መሮር ከደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ርብ​ቃም ይስ​ሐቅ ለልጁ ለዔ​ሳው እን​ደ​ዚህ ሲነ​ግር ትሰማ ነበር። ዔሳ​ውም ለአ​ባቱ አደን ሊያ​ድን ወደ ምድረ በዳ ሄደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ርብቃም ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው ሲነግር ትሰማ ነበር። ዔሳውም አደን አድኖ ሊያመጣ ወደ ምድረ በዳ ሄደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ርብቃም ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው ሲነግር ትሰማ ነበር። ዔሳውም አደን አድኖ ሊያመጣ ወደ ምድረ በዳ ሄደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ርብቃ ይሳቅ ባረ ናኣ ኤሳዉ ኦድያ ዎደ ስሳዱ። ኤሳይ ዶኣ ሻንካቲደ አሀናዉ ባዙዋ ቤዳዋፐ ጉየ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ribik'a Yisaak'i bare na'aa Eesaw odiyaa wode sisaaddu. Eesay do'aa shankkatiide ahanaw bazuwaa beeddawaappe guyye,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Irbiqay Yisaaqi ba naa Eesawes yootizayssa he wode siyadus; Eesawey do7a shankkatidi ehanaas bazzo biin,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢርቢቃይ ዪሳቂ ባ ና ኤሳዌስ ዮቲዛይሳ ሄ ዎዴ ሲያዱስ፤ ኤሳዌይ ዶኣ ሻንካቲዲ ኤሃናስ ባዞ ቢን፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳቅ ባ ናአ ኤሳዌስ ኦድያ ዎደ እርብቃ ስአዉሱ። ኤሳዌይ ዶአ ሻንካትድ ኤሀናዉ ባዞ ብዳፐ ጉየ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqi ba na7a Eesawes odiya wode Irbiqa si7awusu. Eesawey do7a shankatidi ehanaw bazzo bidaape guye,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይስሐቅ ለልጁ የተናገረውን ርብቃ ትሰማ ስለ ነበር፣ ዔሳው የታዘዘውን ለማምጣት ለዐደን እንደ ወጣ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው የሚለውን ሁሉ ርብቃ ትሰማ ነበር፤ ስለዚህ ዔሳው ወደ አደን ከሄደ በኋላ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ርብቃ ኸዓ ይስሓቅ ንኤሳው ወዱ ኽዛረቦ እንተሎ ትሰምዕ ነበረት። ኤሳው ሃዲኑ ኸምፅእ ናብ በረኻ ምስ ወፈረ ድማ፥
Amharic Tigrinya 2011 ርብቃ ኽኣ ይስሃቅ ንወዱ ኤሳው ኪዛረቦ ኸሎ ሰምዔት። ኤሳው ድማ ሀዲኑ ኼምጽእ ናብ መሮር ወፈረ።