Genesis 27:46 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ርብቃ ንይስሃቅ፡ ብሰሪ ኣዋልድ ሄት ብህይወተይ ደኺመ ኣለኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ርብቃም ይስሐቅን አለችው፥ “ከኬጢ ሴቶች ልጆች የተነሣ ሕይወቴን ጠላሁት፤ ያዕቆብ ከዚህ ሀገር ሴቶች ልጆች ሚስትን የሚያገባ ከሆነ በሕይወት መኖር ለእኔ ምኔ ነው?” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ርብቃም ይስሐቅን አለችው። ከኬጢ ሴቶች ልጆች የተነሣ ሕይወቴን ጠላሁት፤ ያዕቆብ ከዚህ አገር ሴቶች ልጆች ሚስትን የሚያገባ ከሆነ በሕይወት መኖር ለምኔ ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ርብቃም ይስሐቅን አለችው፦ “ከኬጢ ሴቶች ልጆች የተነሣ ሕይወቴን ጠላሁት፥ ያዕቆብ ከዚህ አገር ሴቶች ልጆች ሚስትን የሚያገባ ከሆነ በሕይወት መኖር ለምኔ ነው?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየ ርብቃ ይሳቃ፥ “ኤሳይ አኬዳ ሂተቱዋ ማጫ ናና ጋሱዋን ታን ታ ደኡዋ ሸነታድ፤ ቃይ ያቆብካ ሀዋንቱ ማላ ሂተቱዋ ማጫ ናናቱዋፐ ማቻቶ አኮፐ፥ ታን ስም ሀይቃናዉ ኮያድ” ያጋዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyye Ribik'a Yisaak'a, «Eesay akkeedda Hiitetuwaa mac'c'a naanaa gaasuwaan taani ta de'uwaa shenetaad; k'ay Yaak'oobikka hawanttu mala Hiitetuwaa mac'c'a naanatuwaappe machchatto akkooppe, taani simmi hayk'k'anaw koyaad» yaagaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Irbiqay Yisaaqa, «Eesawey ekkida Hiiteta macca nayta geedon duussay tana iitees; qasse Yaaqoobeykka heyta mala Hiiteta macca naytappe machcho ekkiko tani hekko hayqqanaas koyays» gadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢርቢቃይ ዪሳቃ፥ «ኤሳዌይ ኤኪዳ ሂቴታ ማጫ ናይታ ጌዶን ዱሳይ ታና ኢቴስ፤ ቃሴ ያቆቤይካ ሄይታ ማላ ሂቴታ ማጫ ናይታፔ ማቾ ኤኪኮ ታኒ ሄኮ ሃይቃናስ ኮያይስ» ጋዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እርብቃ ይሳቃኮ፥ “ኤሳዌይ ኤክዳ ህተታ ማጫ ናይታ ጋሶን ታኒ ታ ደኡዋ ሻተታስ። ቃስ ያይቆብካ ሀይሳ ህተታ ማጫ ናይታፐ ማቾ ኤክኮ፥ ታዉ ሀይቆይ ሎኦ” ያጋሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Irbiqa Yisaaqako, “Eesawey ekida Hiteta macca nayta gaason taani ta de7uwa shaatetas. Qassi Yayqoobika haysatho Hiteta macca naytape macho ekiko, taw hayqoy lo77o” yaagasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ርብቃ ይስሐቅን፣ “ዔሳው ባገባቸው በኬጢያውያን ሴቶች ምክንያት መኖር አስጠልቶኛል፤ ያዕቆብም ከዚሁ አገር ከኬጢያውያን ሴቶች ሚስት የሚያገባ ከሆነ፣ ሞቴን እመርጣለሁ” አለችው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ርብቃ ይስሐቅን “ዔሳው ባገባቸው በእነዚህ በሒታውያን ሴቶች ምክንያት መኖሬን ጠላሁት፤ ያዕቆብ ደግሞ ከነዚህ ከሒታውያን ሴቶች አንዲቱን ካገባ ከመኖር ይልቅ ሞቴን እመርጣለሁ” አለችው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ርብቃ ኸዓ ንይስሓቅ “ብሰንኪ ኣጓላት ኬጢ ምንባረይ ፀላእኹ። ያእቆብ ካብ ኣጓላት ኬጢ፥ ካብ ኣጓላት እዛ ሃገር እዚኣ፥ ከምዚኣተን ዝበለት ሰበይቲ ዘእቱ እንተ ኾይኑ ብህይወት ምንባር ንኣይ እንታየይ እዩ?” በለቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ርብቃ ክኣ ንይስሃቅ፡ ብምኽንያት ኣዋልድ ሔት ህይወተይ ደኸመት። ያእቆብ ድማ ካብ ኣዋልድ ሔት፡ ካብ ኣዋልድ እዛ ሃገር እዚኣ ከምዚኣተን ዘመሰለት ሰበይቲ ዜእቱ እንተ ኾይኑኸ፡ ስለምንታይ ኣነ ብህይወት ኣነብር በለቶ። |