Genesis 27:37 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ይስሃቅ ድማ ንኤሳው፡ እንሆ፡ ጐይታኻ ገይረዮ፡ ንዅሎም ኣሕዋቱ ድማ ባሮት ሂበዮ፡ በሎ። ብስርናይን ብወይንን ድማ ደጊፈዮ፤ ሕጂኸ እንታይ ክገብረካ እየ ወደይ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይስሐቅም መለሰ ዔሳውንም አለው፥ “እነሆ ጌታህ አደረግሁት፤ ወንድሞቹንም ሁሉ ለእርሱ ተገዦች አደረግኋቸው፤ እህሉን፥ ወይኑንና ዘይቱንም አበዛሁለት፤ ለአንተ ግን፥ ልጄ ሆይ፥ ምን ላድርግልህ?” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይስሐቅም መለሰ ዔሳውንም አለው። እነሆ፥ ጌታህ አደረግሁት፥ ወንድሞቹንም ሁሉ ለእርሱ ተገዦች ይሆኑ ዘንድ ሰጠሁት፥ በእህልም በወይንም አበረታሁት፤ ለአንተ ግን፥ ልጄ ሆይ፥ ምን ላድርግ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይስሐቅም መለሰ ዔሳውንም አለው፦ “እነሆ፥ ጌታህ አደረግሁት፥ ወንድሞቹንም ሁሉ ለእርሱ ተገዦች ይሆኑ ዘንድ ሰጠሁት፥ በእህልም በወይንም አበረታሁት፥ ለአንተ ግን፥ ልጄ ሆይ፥ ምን ላድርግ?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ይሳቅ ኤሳ፥ “ታን አ ነዉ ጎዳ ኦድ፤ አ እሻቱዋ ኡባካ አ ቆማቱዋ ኦድ፤ ቃይ ታን ካንነ ኦራ ዎይንያ ኤሳን አ ምንሳድ። ያትና፥ ታ ናአዉ፥ ነዉ ታን አያ ኦ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yisaak'i Eesaa, «Taani Aa new goda ootsaad; Aa ishatuwaa ubbaakka Aa k'oomatuwaa ootsaad; k'ay taani katsaaninne ooratsa woyniyaa eessan Aa minisaad. Yaatina, ta na'aw, new taani ayaa ootsoo?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yisaaqi Eesawes, «Tani iza ne bolla godatana mala, iza ishati izas ooththana mala, kaththinne woyne ushshi palahana mala anjjadis; histtiin ta naazoo ta nees ha7i ay ooththana dandayazinaa?» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዪሳቂ ኤሳዌስ፥ «ታኒ ኢዛ ኔ ቦላ ጎዳታና ማላ፥ ኢዛ ኢሻቲ ኢዛስ ኦና ማላ፥ ካኔ ዎይኔ ኡሺ ፓላሃና ማላ ኣንጃዲስ፤ ሂስቲን ታ ናዞ ታ ኔስ ሃኢ ኣይ ኦና ዳንዳያዚና?» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ይሳቅ ኤሳዌ፥ “ታኒ እያ ነዉ ጎዳ ኦስ። እያ እሻታ ኡባታካ እያዉ አይለ ኦስ። ቃስ ታኒ ካንነ ዎይነን እያ ምንስ። ያትን፥ ታ ናአዉ፥ ነዉ ታ አይ ኦ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yisaaqi Eesawe, “Taani iya new godaa oothas. Iya ishata ubbataka iyaw aylle oothas. Qassi taani kathaninne woynen iya minthas. Yaatin, ta na7aw, new ta ay ootho?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይስሐቅም ለዔሳው፣ “በአንተ ላይ የበላይነት እንዲኖረው፣ ወንድሞቹ ሁሉ አገልጋዮቹ እንዲሆኑ፣ እህሉ፣ የወይን ጠጁም የተትረፈረፈ እንዲሆንለት መርቄዋለሁ። ታዲያ ልጄ፣ ለአንተ ምን ላደርግልህ እችላለሁ?” ሲል መለሰለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይስሐቅም “ቀደም ብዬ እርሱን የአንተ ጌታ አድርጌዋለሁ፤ ወንድሞቹ ሁሉ የእርሱ አገልጋዮች እንዲሆኑ አድርጌአለሁ፤ እህልና የወይን ጠጅ እንዲበዛለት አድርጌአለሁ፤ ልጄ ሆይ! እንግዲህ ለአንተ ምን ላደርግልህ እችላለሁ?” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ይስሓቅ ከዓ መሊሱ ንኤሳው “እንሆ፥ ንሓውካ ጐይታኻ ገበርክዎ፤ ኵሎም ኣሕዋቱውን ኣገልገልቱ ክኾኑ ሃብክዎ፤ ብስርናይን ወይንን ድማ ኣሀብተምክዎ። ሕዚ እሞ ወደይ፥ ንኣኻ እንታይ ክገብረልካ እየ?” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ይስሃቅ ከኣ መሊሱ ንኤሳው እንሆ ጐይታኻ ገብርክዎ ኩሎም ኣሕዋቱ ኽኣ ግዙኣቱ ኪኾኑ ሀብክዎ፡ ብስርናይን ወይንን ከኣ ኣጸጎኽዎ፡ ሕጂ እሞ ወደይ ንኣኻ እንታይ ክገብረልካ እየ በሎ። |