Genesis 27:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ኣምላኽ ጠሊ ሰማይን ስብሒ ምድርን ብዙሕ ስርናይን ወይንን ይህበኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከሰ​ማይ ጠል፥ ከም​ድ​ርም ስብ፥ የእ​ህ​ል​ንም፥ የወ​ይ​ን​ንም፥ የዘ​ይ​ት​ንም ብዛት ይስ​ጥህ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ከሰማይ ጠል ከምድርም ስብ የእህልንም የወይንንም ብዛት ይስጥህ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም ከሰማይ ጠል ከምድርም ስብ የእህልንም የወይንንም ብዛት ይስጥህ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ሳሉዋ ጮኩዋነ ሳኣ ሽጫ፥ ካነ ኦራ ዎይንያ ኤሳ ዳርሲደ ነዉ እሞ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay saluwaa c'okkuwaanne sa'aa shic'aa, katsaanne ooratsa woyniyaa eessaa darssiide new immo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossi salo iranne sa7a anjjo, kaththinne ooraththa woyne ushshu palahissidi nees immo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲ ሳሎ ኢራኔ ሳኣ ኣንጆ፥ ካኔ ኦራ ዎይኔ ኡሹ ፓላሂሲዲ ኔስ ኢሞ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ሳሎ አካነ ሳአ ሽጫ፥ ካነ ዎይነ ዳርስድ ነዉ እሞ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay salo akanne sa7a shica, kathinne woyne darsidi new immo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የሰማይን ጠል፣ የምድርንም በረከት፣ የተትረፈረፈ እህልና የወይን ጠጅ ይስጥህ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ከሰማይ የሚያረሰርስ ጠል ይስጥህ! ምድርህን ያለምልምልህ! እህልህንና ወይንህን ያብዛልህ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከዓ ጠሊ ሰማይን ስብሒ ምድርን፥ ብዝሒ እኽልን ወይንን ይሃብካ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ከኣ ካብ ኣውሊ ሰማይን ካብ ስብሒ ምድርን ብዙሕ ስርናይን ወይንን ይሀብካ።