Genesis 27:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ያእቆብ ድማ ናብ ኣቦኡ ይስሃቅ ቀረበ። ንሱ ድማ ተሰሚዕዎ፡ ድምጺ ድምጺ ያእቆብ እዩ፡ ኣእዳው ግና ኣእዳው ኤሳው እየን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ቀረበ፤ ዳሰሰውም፤ እንዲህም አለው፥ “ይህ ድምፅ የያዕቆብ ድምፅ ነው፥ እጆች ግን የዔሳው እጆች ናቸው” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ቀረበ፤ ዳሰሰውም፥ እንዲህም። ይህ ድምፅ የያዕቆብም ድምፅ ነው፥ እጆች ግን የዔሳው እጆች ናቸው አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሕቅ ቀረበ፥ ዳሰሰውም፥ እንዲህም፦ “ይህ ድምፅ የያዕቆብ ድምፅ ነው፥ እጆቹ ግን የዔሳው እጆች ናቸው” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቆብ ባረ አዉዋ ይሳቃኮ ሺቅና ኦይቂ በኢደ፥ “ሀ ቃላይ ያቆባ ቃላ፤ ሽን ኩሺ ኤሳ ኩሽያ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaak'oobi bare aawuwaa Yisaak'akko shiik'ina oyk'k'i be'iide, «Ha k'aalay Yaak'ooba k'aalaa; shin kushii Eesaa kushiyaa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yaaqoobey ba aawa Yisaaqakko shiiqiin oykki be7idi, «Hayssi qaalay Yaaqoobe qaala shin kushey Eesawe kushe» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ያቆቤይ ባ ኣዋ ዪሳቃኮ ሺቂን ኦይኪ ቤኢዲ፥ «ሃይሲ ቃላይ ያቆቤ ቃላ ሺን ኩሼይ ኤሳዌ ኩሼ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያይቆብ ባ አዋኮ ሺቅን ኦይክ በእድ፥ “ነ ቃላይ ያይቆባ ቃላ ሽን ኩሸይ ኤሳዌ ኩሽያ ዳኔስ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yayqoobi ba aawako shiiqin oyki be7idi, “Ne qaalay Yayqooba qaala shin kushey Eesawe kushiya daanees” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ተጠጋ፤ አባቱም በእጁ እየዳሰሰው፣ “ይህ ድምፅ የያዕቆብ ድምፅ ነው፤ እጆቹ ግን የዔሳው እጆች ናቸው” አለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ያዕቆብም ወደ አባቱ ተጠጋ፤ አባቱም ዳሰሰውና “ድምፅህ የያዕቆብን ድምፅ ይመስላል፤ ክንድህ ግን የዔሳውን ክንድ ይመስላል” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ያእቆብ ድማ ናብ ኣቦኡ ይስሓቅ ቀረበ። ዳህሲሱ ኸዓ፥ “ድምፅኻ ድምፂ ያእቆብ ይመስል፤ ኣእዳውካ ግና ኣእዳው ኤሳው እየን” በለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ያእቆብ ድማ ናብ ኣቡኡ ይስሃቅ ቀረበ። ኣረምሲሱ ኽኣ፡ ድምጽስ ድምጺ ያእቆብ እዩ፡ ኣእዳው ግና ኣእዳው ኤሳው በለ። |