Genesis 27:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ይስሃቅ ድማ ንያእቆብ፡ ወደይ፡ ወደይ ኤሳው ምዃንካ ወይ ዘይኰንካ ምእንቲ ኺስምዓካ፡ ቅርብ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይስ​ሐ​ቅም ያዕ​ቆ​ብን፥ “ልጄ ሆይ፥ አንተ ልጄ ዔሳው እንደ ሆንህ ወይም እን​ዳ​ል​ሆ​ንህ ቅረ​በ​ኝና ልዳ​ስ​ስህ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይስሐቅም ያዕቆብን። ልጄ ሆይ፥ አንተ ልጄ ዔሳው እንደ ሆንህ ወይም እንዳልሆንህ እዳስስህ ዘንድ ቅረበኝ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይስሐቅም ያዕቆብን፦ “ልጄ ሆይ፥ አንተ ልጄ ዔሳው እንደሆንህ ወይም እንዳልሆንህ እዳስስህ ዘንድ ቅረበኝ” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳቅ ያቆባ፥ “ታ ናአዉ፥ ኔን ቱሙ ታ ናኣ ኤሰንቶነ ታን ኦይቃ በአናዉ አነ ታኮ ሺቃ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaak'i Yaak'ooba, «Ta na'aw, neeni tumu ta na'aa Eesenttonne taani oyk'k'a be'anaw ane taakko shiik'a» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqi Yaaqoobe, «Ta naazoo! Neni tumu ta naa Eesawekkonne tani nena oykka be7anaas ane taakko haa shiiqa» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዪሳቂ ያቆቤ፥ «ታ ናዞ! ኔኒ ቱሙ ታ ና ኤሳዌኮኔ ታኒ ኔና ኦይካ ቤኣናስ ኣኔ ታኮ ሃ ሺቃ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳቅ ያይቆባ፥ “ታ ናአዉ፥ ኔኒ ቱማ ታ ናአ ኤሳዌኮ ታ ነና ኦይካ በአና አነ ሀ ሺቃ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqi Yayqooba, “Ta na7aw, neeni tuma ta na7a Eesaweko ta nena oyka be7ana ane ha shiiqa” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይስሐቅም ያዕቆብን፣ “ልጄ ሆይ፤ አንተ በርግጥ ልጄ ዔሳው መሆንህን እንዳውቅ፣ እስቲ ቀረብ በልና ልዳብስህ” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይስሐቅም “እስቲ ወደ እኔ ቀረብ በልና ልዳብስህ፤ በእርግጥ አንተ ዔሳው ነህን?” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ይስሓቅ ከዓ ንያእቆብ “ወደይ! ብሓቂ ንስኻ ወደይ ኤሳው እንተ ዄንካ ወይ እንተ ዘይኴንካ ኽድህስሰካ ናባይ ቅረብ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ይስሃቅ ከኣ ንያእቆብ ወደይ ብሓቂ ንስኻ ወደይ ኤሳው እንተ ኾንካ ወይ እንተ ዘይኾንካ ኽረምስሰካስ ቅረብ በሎ።