Genesis 27:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ያእቆብ ንኣዲኡ ርብቃ በላ፦ እንሆ፡ ኤሳው ሓወይ ጸጕሪ፡ ኣነ ኸኣ ልሙጽ ሰብኣይ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያዕ​ቆ​ብም እና​ቱን ርብ​ቃን፥ “እነሆ ዔሳው ወን​ድሜ ጠጕ​ራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስ​ላሳ ነኝ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት። እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጕራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስላሳ ነኝ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት፦ “እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጉራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስላሳ ነኝ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ያቆብ ባረ አቶ ርብቆ፥ “ታ እሻ ኤሳ ቦላን እስኪ ደኤ፤ ሽን ታ ቦላይ ሊቆ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Yaak'oobi bare aatto Ribik'o, «Ta ishaa Eesaa bollan isikii de'ee; shin ta bollay liik'o.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Yaaqoobey ba aayo Irbiqas, «Ta isha Eesawe bollan iskey dees; gido attiin ta bollay liiqo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ያቆቤይ ባ ኣዮ ኢርቢቃስ፥ «ታ ኢሻ ኤሳዌ ቦላን ኢስኬይ ዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ታ ቦላይ ሊቆ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ያይቆብ ባ አይዉ፥ “ታ እሻ ኤሳዌ ቦላ እክሰይ ደኤስ ሽን ታ ቦላይ ሊቆ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Yayqoobi ba aayiw, “Ta isha Eesawe bolla ikisey de7ees shin ta bollay liiqo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያዕቆብም እናቱን ርብቃን እንዲህ አላት፤ “ወንድሜ ዔሳው ሰውነቱ ጠጕራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ለስላሳ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያዕቆብ ግን እናቱን ርብቃን “የወንድሜ የዔሳው ገላ ጠጒራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ምንም ጠጒር የሌለው ለስላሳ ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ያእቆብ ከዓ ንኖኡ ርብቃ “እንሆ፥ ሓወይ ኤሳው ፀጓር ሰብ እዩ፤ ኣነ ግና ቘርበተይ ልሙፅ ሰብ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ያእቆብ ከኣ ነዲኡ ርብቃ፡ እንሆ ሓወት ኤሳው ጸጓር ሰብኣይ እዩ፡ ኣነ ግና ልሙጽ ሰብኣይ እየ።