Genesis 26:34 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኤሳው ንዩዲት ጓል ብኤሪ ሄታውያንን ባስማት ጓል ኤሎን ሄታውን ክምርዓዋ ከሎ ወዲ ኣርብዓ ዓመት ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዔሳውም አርባ ዓመት ሲሆነው የኬጢያዊው የብኤልን ልጅ ዮዲትን፥ የኬጢያዊው የኤሎንን ልጅ ቤሴሞትንም ሚስቶች አድርጎ አገባ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዔሳውም አርባ ዓመት ሲሆነው የኬጢያዊ የብኤሪን ልጅ ዮዲትን፥ የኬጢያዊ የኤሎንን ልጅ ቤሴሞትንም ሚስቶች አድርጎ አገባ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዔሳውም አርባ ዓመት ሲሆነው የሒታውያዊ የብኤሪን ልጅ ዮዲትን፥ የሒታውያዊ የኤሎንን ልጅ ቤሴሞትንም ሚስቶች አድርጎ አገባ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤሳ ላይይ ኦይታሙዋ ግድያ ዎደ፥ ሂትያ ብኤዶ ናቶ ዮድቶነ ሂትያ ኤሎና ናቶ ባሰማቶ አኬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Eesaa laytsay oytamuwaa gidiyaa wode, Hiitiyaa Bi'eedo naatto Yooditonne Hiitiyaa Eloona naatto Baasemaato akkeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Eesawe layththi 40 gidida wode Bi7eere naa Yooditonne Eeloone naa Baasemaato machcho ekkides; istti nam7ayka Hiite biitta asa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤሳዌ ላይ 40 ጊዲዳ ዎዴ ቢኤሬ ና ዮዲቶኔ ኤሎኔ ና ባሴማቶ ማቾ ኤኪዴስ፤ ኢስቲ ናምኣይካ ሂቴ ቢታ ኣሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤሳዌስ ላይ ኦይታማ ግድዳ ዎደ ህተ አድያ ብኤራ ናእዉ ዮድቶነ ህተ አድያ ኤሎና ናእዉ ባሰማቶ ማችስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Eesawes laythi oytama gidida wode Hite addiya Bi7eera na7iw Yooditonne Hite addiya Eloona na7iw Basemaato machis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዔሳው አርባ ዓመት በሆነው ጊዜ፣ የኬጢያዊውን የብኤሪን ልጅ ዮዲትን እንዲሁም የኬጢያዊውን የኤሎንን ልጅ ቤሴሞትን አገባ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዔሳው አርባ ዓመት ሲሆነው የብኤሪን ልጅ ዮዲትንና የኤሎንን ልጅ ባሴማትን አገባ፤ ሁለቱም ሒታውያን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤሳው ወዲ ኣርብዓ ዓመት ምስ ኮነ ድማ፥ ንጓል እቲ ኬጢያዊ ይሁዲትን፥ ንጓል ኤሎን እቲ ኬጢያዊ ቤሴሞትን ኣእተወን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኤሳው ወዲ ኣርብዓ ዓመት ምስ ኮነ ድማ ንይሁዲት ጓል ብኤሪ ሔታውን ንበስማት ጓል ኤሎን ሔታውን ኣንስቲ ኣእትወ። |