Genesis 26:33 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ ሰባ ኢሉ ሰመዮ። ስለዚ ስም እታ ኸተማ ክሳዕ ሎሚ ብኤርሸባ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስም​ዋ​ንም “መሐላ” ብሎ ጠራት፤ ስለ​ዚ​ህም የከ​ተ​ማ​ዪቱ ስም እስከ ዛሬ ድረስ “ዐዘ​ቅተ መሐላ” ይባ​ላል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስምዋንም ሳቤህ ብሎ ጠራት፤ ስለዚህም የከተማይቱ ስም እስከ ዛሬ ድረስ ቤርሳቤህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስምዋንም “ሳቤህ” ብሎ ጠራት፥ ስለዚህም የከተማይቱ ስም እስከ ዛሬ ድረስ ቤርሳቤህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ሄ ሃ ኦላ ሳበህ ጊደ ሱንዳ፤ ሄዋ ድራዉ ሄ ካታማ ሱንይ ሀቼ ጋካናዉ በርሳበህ ጌተቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I he haatsaa ollaa Saabehi giide suntseedda; hewaa diraw he katamaa suntsay hachche gakkanaw Berssaabehi geetettee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi he haaththa ollaa, «Saabehe» gi sunththides; hessa gishshas he katamaa sunththi hach gakkanaas Bersaabehe geetettees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ሄ ሃ ኦላ፥ «ሳቤሄ» ጊ ሱንዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ሄ ካታማ ሱን ሃች ጋካናስ ቤርሳቤሄ ጌቴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ሄ ሃ ኦላ ሳበ (ጫቆ) ግድ ሱንስ። ሄሳ ግሾ፥ ሄ ካታማ ሱንይ ሀች ጋካናስ በርሳበ (ጫቆ ሃ ኦላ) ጌተቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I he haatha olla Saabe (Caaqo) gidi sunthis. Hessa gisho, he katama sunthay hachi gakanaw Barsaabe (Caaqo haatha olla) geetetees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም የውሃውን ጕድጓድ ሳቤህ አለው፤ ከዚያም የተነሣ የከተማዪቱ ስም እስከ ዛሬ ድረስ ቤርሳቤህ ተብሎ ይጠራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም የውሃውን ጒድጓድ “ሳቤህ” ብሎ ጠራው፤ ስለዚህም የከተማይቱ ስም እስከ ዛሬ “ቤርሳቤህ” እየተባለ ይጠራል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ድማ ነቲ ዒላ “ሳቤህ” ኢሉ ሰመዮ። ስለዙይውን እታ ኸተማ ኽሳዕ ሎሚ “ቤርሳቤህ ተብሂላ” ትፅዋዕ ኣላ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ድማ ንእኡ ሺብዓ ኢሉ ኣውጽኣሉ። ስለዚ ስም እታ ኸተማ ኽሳዕ ሎሚ ብኤርሸባዕ እዩ።